Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

BuhariMuslimAmharic
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Subscribers
40 900
24 hours
-100
30 days
300
Post views
4 360
ER
12,47%
Posts (30d)
123
Characters in post
242
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Female
Audience age
25-34
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
March 26, 08:27
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📣
የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን!
ረሱል (
📿
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صِيامُ شهْرِ رمضانَ بِعشْرَةِ أشْهُرٍ، وصِيامُ سِتَّةِ أيّامٍ بَعدَهُ بِشهْرَيْنِ، فذلِكَ صِيامُ السَّنةِ﴾
“የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።”
📚
አልባኒ በሶሂህ አትርጊብ ውስጥ በሀዲስ ቁጥር: 3851 ሶሂህ ብለውታል
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🔸
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️
Telegeram
📞
Whatsup
👤
Facebook
📸
Instagram
💬
X
🎥
Youtube
🎵
Tik tok

March 26, 03:09
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

#አልኽሚስ
0⃣
7⃣
#ሸዋል
1⃣
4⃣
4⃣
7⃣

March 25, 08:40
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

⚠️
አንተ ስትሞት በቤተሶችህ መሃል (በማታለል) መጥፎን ነገር ትቶ ከመሞት ተጠንቀቅ!
ረሱል (
🤍
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما مِنْ عبدٍ يسترْعيه اللهُ رعيَّةً، يموتُ يومَ يموتُ، وهوَ غاشٌّ لرعِيَّتِهِ، إلّا حرّمَ اللهُ عليْهِ الجنَّةَ﴾
“ሐላፊ የሚሆንባቸውን ሰዎች በስሩ ያደረገለት ማንኛውም ባሪያ (ግለሰብ)፤ በሞተበት ዕለት የሚያስተዳድራቸውን እንዳታለለ ሆኖ ከሞተ፤ አላህ በሱ ላይ ጀነትን እርም አድርጎበታል።”
📚
ሶሂህ አልጃሚ፡ 5740






በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️
Telegeram
📞
Whatsup
👤
Facebook
📸
Instagram
💬
X
🎥
Youtube
🎵
Tik tok

March 25, 03:00
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

#አልዓርቢዓዐ
0⃣
6⃣
#ሸዋል
1⃣
4⃣
4⃣
7⃣

March 24, 18:31
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

March 24, 18:31
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

March 24, 18:31
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

March 24, 18:31
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

March 24, 08:07
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

🩺
ለመልካም የአላህ ባሮች ጤንነትን የሚስተካከል የለም!
ረሱል (
📿
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا بَأْسَ بِالْغِنَى لِمَنِ اتَّقَى، وَالصِّحَّةُ لِمَنِ اتَّقَى خَيْرٌ مِنَ الْغِنَى، وَطِيبُ النَّفْسِ مِنَ النَّعِيمِ﴾
“አላህን ለሚፈራ የገንዘብ ሃብት ቢኖር ምንም ችግር የለውም። ጤንነት ደግሞ አላህን ለሚፈራ ከሃብት የተሻለ ነገር ነው። ጥሩ የሆነች ነፍስ ደግሞ ከመልካም ፀጋዎች ውስጥ ነው።”
📚
ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል፡ 2141







በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️
Telegeram
📞
Whatsup
👤
Facebook
📸
Instagram
💬
X
🎥
Youtube
🎵
Tik tok

March 24, 02:58
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

#አሱለሳዒ
0⃣
5⃣
#ሸዋል
1⃣
4⃣
4⃣
7⃣