
አብራር አወል ( Abu ubeyda)
►
አዲስ ተከታታይ የረመዷን
ትምህርት
ክፍል
⓬
📝
የሚቀራው የኪታብ ስም ፦ አል-ኸይር ፊ ሸህሪ አል-ኸይራት ረመዷን
📚
الْخَيْرُ فِيْ شَهْرِ الخَيْرَاتِ رَمَضَانْ
لفضيلة الشيخ سليمان بن سليم الله الرحيلي حفظه الله تعلى
📚
የሸይኽ ሱለይማን ቢን ሰሊሚላሂ አል-ሩሀይሊይ (
ሀፊዘሁላህ
)
🕰
ዘውትር ከሰኞ -ቅዳሜ ከሱቢህ ሰላት በኋላ መርካቶ አንዋር መስጂድ ላይ የሚሰጥ ደርስ ነው።
ማብራሪያ ፦ በአቡ ኡበይዳ አብራር አወል (
ሀፊዘሁላህ
)
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
✍️
الفرح بموت الرافضة وخاصة طواغيتهم
قال ابن كثير رحمه الله فيمن توفي سنة 568 هـ :*
*" الحسن بن صافي بن بزدن التركي، كان من أكابر أمراء بغداد المتحكمين في الدولة، ولكنه كان رافضيّاً خبيثاً متعصباً للروافض، وكانوا في خفارته وجاهه، حتى أراح الله المسلمين منه في هذه السنَة في ذي الحجة منها، ودفن بداره، ثم نقل إلى مقابر قريش، فلله الحمد والمنَّة.*
وحين مات فرح أهل السنة بموته فرحاً شديداً، وأظهروا الشكر لله، فلا تجد أحداً منهم إلا يحمد الله
البداية والنهاية 12 / 338
✍️
►
አዲስ ተከታታይ የረመዷን
ትምህርት
ክፍል
⓫
📝
የሚቀራው የኪታብ ስም ፦ አል-ኸይር ፊ ሸህሪ አል-ኸይራት ረመዷን
📚
الْخَيْرُ فِيْ شَهْرِ الخَيْرَاتِ رَمَضَانْ
لفضيلة الشيخ سليمان بن سليم الله الرحيلي حفظه الله تعلى
📚
የሸይኽ ሱለይማን ቢን ሰሊሚላሂ አል-ሩሀይሊይ (
ሀፊዘሁላህ
)
🕰
ዘውትር ከሰኞ -ቅዳሜ ከሱቢህ ሰላት በኋላ መርካቶ አንዋር መስጂድ ላይ የሚሰጥ ደርስ ነው።
ማብራሪያ ፦ በአቡ ኡበይዳ አብራር አወል (
ሀፊዘሁላህ
)
https://t.me/AbraribnAwal
https://t.me/AbraribnAwal
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎤
🎤
ታላቅ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም በውዱ በረመዷን ወር እንዲሁም በውዱ ቀን ጁሙዐ የካቲት 27/6/2018 ሁላችንም በየወሩ በጉጉት የምንጠብቀው ልዩና በፍፁም ሊያመልጦት የማይገባ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም እንደስሟ ወሰጢያን በምታስተምረዋ ውዷ መድረሳችን በሴት ተማሪዎቿ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችዋል በፕሮግራሙም ስላለንባቸው ውድ የረመዷን ቀናቶች ዳሰሳ ይደረጋል
👉
መልክቱ የደረሰሽ እህት ጁሙዐ ከሰአት ውሎሽ አል-ወሰጢያ መድረሳ እንዲሆን ተጋብዘሻል
👉
አንተም መልእክቱ የደረሰክ የሱና ወንድም ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛልና ውዷን እህትክን እንዲውም ውዷን ዘውጅክን ወደዚህ ፕሮግራም ጋብዛቸው
🌙
🌙
قال الإمام البخاري
🌙
🌙
🌙
[العلم رزق الله يعطيه من يشاء]
🌙
⏰
ማሳሰቢያ፦ያለንበት ወር የረመዷን ወር እንደመሆኑ የፕሮግራማችን ሰአት ከዝሁር_ዐሱር ነው
🕌
አድራሻችንን ለማታቁ፦ከስልጤ ሰፈር አደባባይ ትንሽ ዝቅ ብሎ ባለው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብለን እንገኛለን
አጋጣሚ ቦታው ከጠፋቹ
📞
በ 0909252066
📞
0995540057 ይደውሉ
https://t.me/AbraribnAwal
عن عبدالله ابن عمر -رضي الله عنه- قال: كانَ رسولُ اللَّهِ صلَّى اللَّهُ عليهِ وسلَّمَ إذا أفطرَ قالَ: ذَهَبَ الظَّمأُ وابتلَّتِ العُروقُ وثبَتَ الأجرُ إن شاءَ اللَّهُ. [صحيح أبي داود 2357 وهو حديث حسن]
የውሃው ጥም ተወገደ የሰውነታችንም ደም ስሮች ረጠቡ በአላህ ፍቃደ ምንዳችንም ተረጋገጠ።
👆
ልብ በሉ ይሄ ዱዓ የምናደርገው አፍጥረን ነው።
https://t.me/AbraribnAwal
Live stream finished (3 minutes)
Live stream started
በነብያችን ለይ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰሊም) የደረሰባቸው ፍትና ከሀገር መሰደድ በሚል ርዕስ
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) ተጀምሯል።
በዚህ ሊንክ ገብታችህ ተከታታሉ
👇
https://t.me/shakirsultan?livestream
🌐
የዛሬው ሙሐደራ
በአላህ ፈቃድ
በአካል መከታተል ለማይችሉ በሻኪር ቢን ሱልጣን ቴሌግራም ቻናል
Online
በቀጥታ ይተላለፋል
የቴሌግራም
👇
👇
ቻናል
#join
በማድረግ ይቀላቀሉ
🌐
https://t.me/shakirsultan
🌐
https://t.me/shakirsultan