Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

abumuseab
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
Subscribers
11 420
24 hours
18
30 days
320
Post views
594
ER
5,2%
Posts (30d)
168
Characters in post
225
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Male
Audience age
25-34
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
November 04, 19:07

⭕️
ሰለፊይ ነህ/ነሽ
❓
ከሆንክ/ሽ Ok ምትለዋን በመጫን በወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ
🛑

November 04, 18:21

✔️
ألزمني بالدليل لا بالأشخاص.
💡
الشيخ أ. د.
أحمد بن عمر بازمول
حفظه الله.
🫱
هذا في العلماء الحقيقيين،
فما بالك في المتعالمين المنتفخين الذين لم يبلغوا إلى رتبة: "الشيخ" الذي تعريفه: «
من أتقن فنا من الفنون»
؟ فانتبه ولا تكن أسير التقليد
، فإنه حجة البليد، ومفخر العنيد.
الدين دين الله، وليس دين أبيك وأمك.
|| قناة تلجرامية:-
✈️
https://t.me/Abu_Hessan

November 04, 17:05

አድስ በያን
-----------
🎙
በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ
አጠር ምጥን ያለች መልስ
√ ሸኽ ሙሀመድ ሀያት ሙሀመድ ሰልማን ላይ በተናገሩት ላይ አጠር ያለች ማብራሪያ
1 የወንዶቹ አልበቃ ብሎት ሴቶችን  በመስጅድ አቡበክር ሰብስቦ ባሉት
2 ሙሀመድ ሰልማን  በድብቅ በሰላሙ ሰአት እየሳቁ እየተጫወቱ ባሉበት ያለፍቃዳቸው  እሪከርድ  አድርጓል ባሉት ንግግር ላይ አጠር ያለች መልስ
3 የኔን ሪከርድስ ስታመጡ እኔ ፈቅጄ ነበር ? ወይስ የኔ ሲሆን ሀላል የናንተ ሲሆን ሀራም ነው ?
ለሰደቡኝ ለሁሉም ዐውፍ ብያቸዋለሁ !!
🎙
በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን
በዚህ ንገግር ሹብሀ የወደቀባችሁ ወድም እህቶች  እውነታው ይሄው ነው
ኢንሻአሏህ   ለሁሉም ነገር  አንድ በአንድ  እዴአስፈላጊነቱ መልስ የሚሰጥ ይሆናል
https://t.me/Abumuseab
https://t.me/Abumuseab
https://t.me/Abumuseab

November 04, 07:33

👉
አስታውሱ እንዳትረሱ በተባለው ቦታና ሰአት በጧት በመገኘት የአባታችነን የጤፍ አጨዳውን ዘመቻ በጧት ጨርሰን በጊዜ እንድንመለስ
↪️
ቦታው ውላጋ ዱር በባለፈው አካባቢ ስለሆነ ለበለጠ መረጃ በመደዋወል እንጠቋቆማለን
⤵️
⤵️
https://t.me/hussenhas

November 04, 04:23

👉
አስታውሱ እንዳትረሱ
በተባለው ቦታና ሰአት በጧት በመገኘት የአባታችነን የጤፍ አጨዳውን ዘመቻ በጧት ጨርሰን በጊዜ እንድንመለስ
↪️
ቦታው
ውላጋ ዱር በባለፈው አካባቢ ስለሆነ ለበለጠ መረጃ በመደዋወል እንጠቋቆማለን
⤵️
⤵️
https://t.me/hussenhas

November 03, 18:21

ያባቱ ንብረት ይመሰል
እንደፈለገው ተነስቶ ሙስሊሙን ከሚያከፍረው
የሙስጠፋ አካሔድ እና
የጠላት ንብረት ይመስል በሸሪዓው ላይ የፈለገው ውድመት ቢፈጠር ምንም ከማይመስለው
የሙመይዓ ዝቅጠት ያመለጠ በርግጥም ታድሏል ።
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

November 03, 04:27

♦️
|
በሰሞንኛዎቹ ሹብሀዎች ዙሪያ
▪
ክፍል - 01-
🎙
ሸይኹ (ሐፊዘሁ'ሏህ)
:-
»
በደረስነት ቆይተዋል ተብለው ከተተቹባቸው ሰዎች ጋር ስለነበራቸው ቆይታ
...
»
ስለ ሙመይዐዎች ከእውቀት ነፃነት (አላዋቂነት/ ጅህልና)
...
● በጥቅሉ ማብራሪያውን ለምን እንደሰጡ ተዳሶበታል
!
"
ሰለፍዮች አሏህ ሰላም ያድርጋችሁና ስሜትና ወገንተኝነት በተቆጣጠራቸው ሰዎች አትገረሙም አትሸወዱም "
!
'አውርዳችሁ ተጠቀሙ ከሀቅ ጋርም ሁኑ
» እውነተኛ ሰለፍይ ድርቅ ያለ ወገንተኛና ገገማ አይደለም "
!!!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

November 02, 19:04

⭕️
አቂዳዊ ጥያቄ
🛑
ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው?
✅
ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው

November 02, 12:51

የአህመድ አደም ጥፋት ከራሱ ድምፅ
-----------------------
🎙
ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን
የኡስታዝ አህመድ አደም ጥፋት ምንድነው እያላችሁ የነበራችሁ ከእራሱ ድምፅ ጋር ስሙት
✔️
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

November 02, 12:42

🔗
አዲስ (የዐቂዳ) ደርስ
🔊
«
ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላ ኢላሀ ኢለሏህ»
✅
ደርስ ክፍል
(33)
✍
ጸሀፊ
፦ “ሸይኽ
ዐብዱል ሐሚድ
አል ለተሚይ
”
🎙
በጸሓፊው
በሸይኽ አል-ለተሚይ
https://t.me/abdulham/2991
https://t.me/abdulham/2991