Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

buharimuslimamharic
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Subscribers
44 433
24 hours
25
30 days
315
Post views
4 221
ER
9,5%
Posts (30d)
67
Characters in post
239
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Female
Audience age
25-34
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
September 24, 06:50
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

✅
አላህና መልዕክተኛውን የምትወድ ከሆነና አላህና መልዕክተኛውም እንዲወዱህ ከፈለክ…
ረሱል (
📿
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنْ كنتُمْ تُحِبُّونَ أنْ يُحِبَّكُمُ اللهُ ورسولُهُ فَحافِظُوا على ثلاثِ خِصالٍ: صِدْقِ الحَدِيثِ، وأَداءِ الأَمانَةِ، وحُسْنِ الجِوارِ﴾
“አላህንና መልእክተኛውን መውደድ የምትፈልጉ ከሆናችሁ ወይም ደግሞ አላህና መልእክተኛው እንዲወዷችሁ ከፈለጋችሁ፤ ሶስት ነገሮች ላይ አዘውትሩ (ጠበቁ)። በንግግር እውነትን ብቻ ተናገሩ፣ አደራን ጠብቁ (ተወጡ)፣ እና ጎረቤትን በጥሩ ሁኔታ ያዙ።”
🏫
ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2998
➖
➖
➖
➖
➖
➖
➖
🔸
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱
Telegeram
📱
Whatsup
📱
Facebook
📱
Instagram
📱
X
📱
Youtube
📱
Tik tok

September 24, 02:53
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰
#አልኽሚስ
1⃣
3⃣
#ረቢዓል
‐አኽር
1⃣
4⃣
4⃣
8⃣
ሂ

September 23, 05:57
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

✅
የላቀ ምንዳ!
ረሱል (
📿
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الأبعَدُ فالأبعَدُ منَ المسجِدِ أعظَمُ أجرًا﴾
“ከመስጂድ የሩቅ ሩቅ ሆነው (ከሩቅ ቦታ) የሚመጡት ሰዎች አጅራቸው (ምንዳቸው) እጅግ የላቀ ነው።”
📚
ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 641
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🔸
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱
Telegeram
📱
Whatsup
📱
Facebook
📱
Instagram
📱
X
📱
Youtube
📱
Tik tok

September 23, 02:57
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰
#አልዓርቢዓዐ
1⃣
2⃣
#ረቢዓል
‐አኽር
1⃣
4⃣
4⃣
8⃣
ሂ

September 22, 08:03
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

🚨
🚨
የዱኒያ ፍቅር
ረሱል (
🕌
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿قَلْبُ الشَّيْخِ شابٌّ على حُبِّ اثْنَتَيْنِ: حُبِّ العَيْشِ، والْمالِ.﴾
“የሽማግሌን ልብ እንደ ወጣት የሚያደርገው ሁለት ነገሮችን መውደድ ነው። ረጅም እድሜና ገንዘብ መውደድ ነው።”
📚
ሙስሊም ዘግበውታል: 1046
➖
➖
➖
➖
➖
➖
🔸
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱
Telegeram
📱
Whatsup
📱
Facebook
📱
Instagram
📱
X
📱
Youtube
📱
Tik tok

September 22, 03:17
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰
#አሱለሳዒ
1⃣
1⃣
#ረቢዓል
‐አኽር
1⃣
4⃣
4⃣
8⃣
ሂ

September 21, 06:42
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

✅
ግዜን (ዘመንን) መሳደብ፣ መራገም በኢስላም በጥብቅ የተከለከለ ነው! የዘመን ፈጣሪ የሆነውን አላህ እንደመስደብ ይቆጠራልና። አስተውል! ያለህበት ግዜ መምሸቱ መንጋቱ፣ ቀኑ፣ ሳምንቱ፣ አመቱ ደጋግ ትውልዶችም ኖረው ያሳለፉበት ነው። የተቀየረው ዘመኑ (ወቅቱ) ሳይሆን አንተ ልትሆን ትችላለለህና ያለህበት ሁኔታ መጥፎ ሆኖ ካገኝህው ከወቀስክም እራስህን ውቀስ፣ መስተካከል ካለብህም አንተ ተስተካከል!
ረሱል (
📿
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَقولَنَّ أحدُكمْ يا خيْبةَ الدَّهْرِ فإنَّ اللهَ هو الدَّهْرُ﴾
“አንዳችሁ የዘመን ጥፋት/ውድቀት ሆይ! (ወይም የዘመን መጥፎ ዕድል ሆይ!) አይበል። ምክንያቱም አላህ ራሱ የዘመን ፈጣሪ እና አስተዳዳሪ (ባለቤት) እርሱ ነውና።”
📚
ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2246
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🟧
🔸
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱
Telegeram
📱
Whatsup
📱
Facebook
📱
Instagram
📱
X
📱
Youtube
📱
Tik tok

September 21, 03:03
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰
#አልስነይን
1⃣
0⃣
#ረቢዓል
‐አኽር
1⃣
4⃣
4⃣
8⃣
ሂ

September 20, 10:46
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

✅
ከውዱዑ በኋላ የሚሰገድ ሁለት ረከዓ ያለው ትልቅ ምንዳ!
ረሱል (
📿
) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن تَوَضَّأَ نَحْوَ وُضُوئِي هذا، ثُمَّ صَلّى رَكْعَتَيْنِ لا يُحَدِّثُ فِيهِما نَفْسَهُ، غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ﴾
“ውዱዑን አሳምሮ ያደረገ፤ ልክ እኔ እደማረገው አይነት ውዱዑ ከዛም በውስጡ ነፍሱን ሳያወራ (ሳይወሰወስ) ሁለት ረከዓ የሰገደ፤ ያለፈው (ጥቃቅን) ወንጀሎቹ ይማርለታል።”
📚
ቡኻሪ (159) ሙስሊም (226) ዘግበውታል
➖
➖
➖
➖
➖
➖
➖
🔸
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱
Telegeram
📱
Whatsup
📱
Facebook
📱
Instagram
📱
X
📱
Youtube
📱
Tik tok

September 20, 02:54
Media unavailable
1
1
Show in Telegram

📆
#በሂጅራ
የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰
#አልአሃድ
0⃣
9⃣
#ረቢዓል
‐አኽር
1⃣
4⃣
4⃣
8⃣
ሂ