Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ibnumunewor
كناشة ابن منور
Subscribers
109 324
24 hours
34
30 days
118
Post views
6 045
ER
5,53%
Posts (30d)
155
Characters in post
344
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Male
Audience age
35-44
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
July 17, 17:19

Live stream finished (1 hour)

July 17, 16:14

Live stream started

July 17, 14:06

ብዙ ያልተወራለት አስገድዶ እምነት የማስለወጥ ታሪክ በኢትዮጵያ
~
“ርኩስ፣ ዲዮቆሮስን ቅዱስ ይሉታል፡፡ የኬልቄዶን ጉባኤ በኢትዮጵያ የተነቀፈ ነው፡፡ ስለዚህ አፄ ዮሃንስ የኬልቄዶንን ጉባኤ ለማጥፋት ደብረ ሊባኖስንም ለማውደም የኢትዮጵያን መኳንንትና ሊቃውንት ሰብስበው በፍየል አምባ ጉባኤ አደረጉ፡፡ ከዚህ በኋላ አዋጅ አደረጉ፡፡ እስላምና አሮሞ / ፓጋን ክርስትና እንዲነሳ ያውም በግድ፡፡ ከአሮሞ ሁሉ አስቀድሞ እስላም የሆነ የበርቱማ ነገድ ኦሮሞ ነው፡፡ ኦሮሞ ሁሉ አስቀድሞ የተጠመቀ የወሎ ኦሮሞ ሆነ፡፡ የወሎ ባላባቶች ይማሙዎች ተጠመቁ፡፡ ይማሙ አባ ዋጠው አመዴን ንጉስ ምኒልክ አባት ሁነው አስጠመቁ፡፡ ደጃች ሃይለማርያም አሰኟቸው፡፡ ይማሙ መሐመድ አሊን አፄ ዮሃንስ አባት ሁነው አስጠምቀው ራስ ሚካኤል አሰኟቸው፡፡
ከዚህ ህዝቡን በግድ ያጠምቁትና በግድ ያቆርቡት ጀመሩ፡፡ ጉልበት ያለውና በሃይማኖቱ የቆመ ወደ መተማ ከደርቡሽ ሲሆን እኩሉ ወደ ቀቤናና ወደ ጅማ ወደ ሃረርጌም ተሰደደ፡፡ በየሄዱበት ሃገር ሁሉ ሽፍታ ብቻ ሆነ፡፡ የሃበሻ አውራጃዋ ሁሉ ጦርነት ብቻ ሆነ፡፡ በየዥረቷ ሁሉ የሰው ደም ሆነ፡፡ ንጉስ ምኒልክ ወደ አፄ ዮሃንስ ቀርበው ጃንሆይ እግዚኣብሄር ይወድልናልን፣ በግድ ቁረብ እያልን ህዝባችንን ብንፈጀው? ብለው ጠየቁ፡፡ ጃንሆይም (ዮሐንስ) ሲመልሱ የኢትዮጵያን ደም እበቀልላታለሁ፡፡ ግራኝም ኢትዮጵያን ሲያሰልማት በግድ በእሳትና በሰይፍ ነው፡፡ እኛስ የማርቆስን ሃይማኖት ካላቀናነውና ካልመሰረትነው ማን ያቀናዋል? አሉ ተብሎ በጊዜው ክብር ሁኖ ይወራ ይነገር ነበረ፡፡ ከዚህ በኋላ አፄ ዮሃንስ ወሎ ላይ ከረሙ፤ ሲያቆርቡ፣ ያልቆረበውን ሲፈጁ፡፡ ቦሩ ሜዳ ቤተ ክርስቲያን እያሰሩ፡፡ ራስ አዳልም ጎዣም ተሻገሩ፣ ቅብአት የሚባለውን ሲያጠፉ፣ እስላሙንም ሲያቆርቡ፡፡ ንጉስ ምኒልክ ወደ አንኮበር ገቡ። የይፋትን እስላም፣ የአርጎባንም፣ የአብቹንና የገላንን [ኦሮሞ] መላ ቱለማን በግድ ሲያጠምቁ፣ ሲያቆርቡ ከረሙ፡፡"
[የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ተክለ ፃዲቅ መኩሪያ ፡ ገ. 686-688]
1. አስገድዶ ማጥመቁ ላይ በዮሐንስ ፊታውራሪነት ቢጀመርም፣ ራስ አዳል ተሰማ (በኋላ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት) እና ምኒልክ እንደተሳተፉበት እናያለን።
2. አስገድዶ ማጥመቁ በወሎ ብቻ ሳይሆን በጎጃምም፣ በሸዋም፣ ...፣ በአማራውም፣ በኦሮሞውም፣ በአርጎባውም ላይ እንደተፈፀመ እናያለን።
እነዚህ ነጥቦች ብዙ ሰው የሚዘነጋቸው ናቸው።
ሃይማኖታቸው በዚህ መልኩ በጉልበት እንደተስፋፋ ደጋግሞ ማስታወስ ያስፈልጋል። እውነታውን ሸምጥጠው አፋቸውን ሲከፍቱ ማጉረስ ይገባል።
* አንተ ዘንድ ስሜ "ወሃቢ" እንደሆነ አውቃለሁ። አዎ ነኝ! ሳልሸማቀቅ አስረግጬ እነግርሃለሁ። ትምክህተኝነህን፣ አስመሳይነትን አጋልጣለሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor

July 17, 14:06
Media unavailable
1
Show in Telegram

July 17, 14:04

የሒልያ ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።

July 17, 12:40

ልቤ ሆይ!!
~
ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ
እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ።
(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ)
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 7/2016 )
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor

July 17, 12:39

📢
አስደሳች ዜና
📢
بشرى سارة
🔶
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
🔶
ዛሬ አርብ ከአስር ሰላት በኋላ በአላህ ፈቃድ በሀዋሳ ከተማ በዳቶ ሙሐጂር መስጂድ እና በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ሙሀደራ ይኖረናል።
🔹
محاضرة بعنوان - "الزَّوْجَةُ الصَّالِحَةُ الذَّكِيَّةُ وَأَثَرُهَا فِي سَعَادَةِ الْبَيْتِ الْمُسْلِمِ!!"
🔹
የሙሀደራው ርእሰ "
#ደግና
ብልህ ሚስት በሙስሊም ቤተሰብ ደስታ ላይ ያላት ሚና!!"
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓
አርብ ሰፈር 03/1448 ሂጅሪ, (ሐምሌ 10,2018),
⏰
ሰዐት: ከአስር ሰላት በኋላ 10:30
(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🕌
በሀዋሳ ከተማ በዳቶ ሙሐጂር መስጂድ!!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙
الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
🎙
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
📌
ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇
👇
👇
🌐
https://t.me/AbumuslimAlarsi

July 17, 04:32

ደርስ
~
* መንሀጁ ሳሊኪን
* ክፍል:-
5️⃣
2⃣
* የሚሰጥበት ቦታ፦ የሺ ደበሌ ከፍ ብሎ ሑዘይፋህ መስጂድ
* የሚሰጥበት ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ
* የእለቱ ደርስ መነሻ፦ باب عشرة النساء
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor

July 16, 19:51

ደርስ
~
•  ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
•  ክፍል:- 32
•  የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:-
https://t.me/IbnuMunewor/9421
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 80

July 16, 17:17

Live stream finished (1 hour)