Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

በዝሙት አንዘምን 🚫

latekrebu_zina
የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያምብቡ ከሃራም መንገድ(ፍቅር)መውጣት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር እንመካከር 👉 @Jezakellah ሙሂዲን ሰኢድ ተቀላቅለው አድ ያድርጉ @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر
Subscribers
12 271
24 hours
-9
30 days
-143
Post views
1 645
ER
13,41%
Posts (30d)
62
Characters in post
463
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Male
Audience age
35-44
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
November 03, 15:49
Media unavailable
1
Show in Telegram

ሰዎች ውጤቱን ነው ሚያዩት በመሃል ያሳለፍከውን እልህ አስጨራሽ… መንገድ አይረዱም…
የሙሂ
@sun_flowere

November 02, 13:16
Media unavailable
1
Show in Telegram

አሰላሙዓለይኩም
👆
እኔ ምላችሁ ይሄ ዛፍ ምንድን ነው ስሙ ¿ አይቸው አላውቅም አዲስ ሆነብኝ ሚበላ ነው ወይስ ሚባላ ወይስ ሚያባላ
😁
አይ ማባያ ነው በሉኛ
😂
የት ነው ያገኘከው ካላችሁኝ አፋር ነው ሰመራ በነገራችን ላይ አልተመለስኩም ተመቸኝ መሰለኝ ሙቀቱም
😁
ሚያሳዝነው አይናፋር ሁኜ እየተሽኮረመምኩ አልመች አልኩ ለሚንከባከበኝም ሰው
😁
ግን ለወንድ ልጅ ደስ ይላል ራቅ ብሎ መጥፋት ራስህንም ትፈትሽበታለህ አእምሮህም ሰፋ ይላል ብዙ የቢዝነስ አማራጮችንም ታያለህ ብቻ እመክራችኋለሁ እንደኔ ለትንሽ ቀናት ብጠፉ.. እውነቱን ለመናገር ቀላል አይደለም እኔ ማድረው ሁሉ ውጭ ላይ ነበር አንድ ቀን ነው ቤት ውስጥ ያደርኩት ለኔ ይሄ አዲስ ነው.. ግን ጥንካሬ ነው የጨመረልኝ በተለይ ደግሞ በምርጫህ እንዲህ አይነት ነገሮችን ማየት ጥሩ ነው.. ለማንኛውም ዱዓ አድርጉልኝ ሃጃዎችን በተሳካ ሁኔታ ጨርሸ እንድመለስ። አላህ ለሁላችንም ሰፊ ሪዝቅ ይስጠን! ለዲናችንም ምንጠቅም ያድርገን
ደግሞ የዳዓዋ ወረቀትም ይዤ ነበር ለአንዳንድ እህቶች መንገድ ላይ ስሰጣቸው በአፋረኛ ያወሩኛል ሆ እኔ ስድብ ይሁን ምርቃን ምኑን አውቄው አስተርጓሚ የለኝ
😁
ጁሙዓ ኹጥባም ላይ ተቀምጭ አይኔ ቁልጭ ቁልጭ ኹጥባው በአፋረኛ
😁
ስደተኛ መሆን ችግር ነው አላህ ያብጀው። ለማንኛውም ከዚህ ወደ አዲስ አበባ የተቀመጠ ማመጣላችሁ ነገር ካለ ልታዙኝ ትችላላችሁ ደግሞ ክፍያ የለውም ሆ
ሰመራ ዩንቨርስቲ አላህ ካለ መጥቸ ለመዘየር ሞክራለሁ ጀመዓውን.. የተወሰነ ወረቀትም አለ እሰጣችኋለሁ።
ሌላው አፋር ያላችሁ ማላውቃችሁ ምታውቁኝ ወንድሞች ሰመራ ነው ለጊዜው ያለሁት ወደ ሎጊያም እንቀሳቀሳለሁ ፃፉልኝ እንዘያየራለን።
ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
@jezakellah
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/latekrebu_zina

November 01, 09:58

ያለ መህረም ጉዞ ለሴት ልጅ አይፈቀድም ሲባል ለኡምራ(ሃጅ)ከሆነ ችግር የለውም አልተባለም። እንዲሁም የሴት ስብስብ መህረምን አይተካም። ኢባዳችን በእውቀት የተመሰረተ ይሁን… ንያ ብቻውም በቂ አይደለም።!
የሙሂ ማስታወሻዎች
Join & Share
@sun_flowere

October 31, 17:08
Media unavailable
1
Show in Telegram

ከዚህ በፊት በየ ወሩ ለወረቀት ዳዓዋ እንቅስቃሴ ለመክፈል ቃል የገባችሁና ባዲስ መመዝገብ ምትፈልጉ፦
አሰላሙራለይኩም ያልከው ነገር ልክ አንዷ(ብር በየ ወሩ ለመክፈል ከተመዘገቡት)አንዷ እኔ ነኝ እከፍላለሁ እያልኩ ባንዳንድ ነገሮች መክፈል ማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ስለነበርኩ ነው ግን አሁን ላይ ስንት እንደከፈልኩና ምን ያክል እንደሚቀረኝ አላውቅም እረስቸዋለሁ ካንተ ጋር ካለ ንገረኝና ብር ሲገባልኝ ቀስ እያልኩ እከፍለዋለሁ ቃልን መሙላት ግድ ነው።
ቢስሚላህ ይሄ መልዕክት ከአንድ እህት ከዚህ በፊት በየ ወሩ ለወረቀት መዋጮ እከፍላለሁ ብለው ሲከፍሉና ካቋረጡት ልጆች አንዷ ናት። በዚህም ጉዳት ትንሽ እንመካከር። አንድ ወንድሜም ከዚህ በፊት በየ ወሩ 5መቶ ብር እከፍላለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ትንሽ እንደከፈለ አቋረጠው ለማስታወስም ስሞክር ለመክፈል ፍቃደኛ አልነበረም ምክንያቱን አላወኩም ለማንኛውም አሁንም ቢሆን ቃል የገባችሁ እህት ወንድሞች ቃላችሁን ሙሉ። ሙሉ በሙሉ የተመዘገቡት ልጆች በትንሹ የአንድ አመት አልከፈሉም ማለት ይቻላል እኔም ሁሉንም ማስታወስ ስለሚከብደኝ የመወጮ በተከፈተው ቻናል ላይ የተወሰነ ማስታወስ ከሞከርኩ በኋላ ተውኩት። አቅም በማጣት ወይም በችግር ምክንያት ከሆነ ምንም ዓይነት ወንጀል የለበትም፤ አላህ ማንንም ከአቅሙ በላይ አያስገድድምና። በመዘናጋት ከሆነ ግን አስታውሳችሁ አስገቡ።
ስለዚህ ምን ያክል እንደቀራችሁ ማስታወስ ስለሚከብድ ቢያንስ የአንድ አመቱን አስገብታችሁ ለመቀጠል ሞክሩ አዲስ መመዝገብም የፈለጋችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ በወር ከመቶ ብር ጀምሮ። አብሽሩ አላህ ይተካላችኋል።
መመዝገቢያ
👉
@jezakellah
ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
የመዋጮ ቻናል
👇
https://t.me/ye_abaloch_mewacho
https://t.me/ye_abaloch_mewacho

October 30, 15:20

እኛ ወንዶች በእናንተ ደካማ መሆናችንን እያወቅሽ ለምን ተገላልጠሽ ትወጫለሽ? ካፊሮች ራቁታቸውን ሚወጡብን አይበቃም? አላህን ፍሪ እህቴ! ቀብር አለብሽ… ወደ አላህ ተመለሺ… አለባበስሽን አስተካክይ…
የሙሂ
@sun_flowere

October 28, 19:25

ክፍል ሃያ አንድ(21) → ፖርኖግራፊን መዋጋት-ፀረ-ፖርን ዘመቻ! (መውጫና ራስን መጠበቂያ መንገዶች) ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 6. አላህን በማፈር(አል-ሐያእ)ራስን ማነጽ፦ አላህ እያንዳንዱን የዓይን እንቅስቃሴና የልብ ሚስጥር እንደሚያይ ማወቅ በውስጥ እውነተኛ ሀፍረትን ይፈጥራል። ከአንድ ተራ ሰው ተደብቆ የሚሰራውን ወንጀል የፈጠረውን፣ የሚመለከተውንና በቂያማ ቀን የሚጠይቀውን አላህን በመፍራትና…

October 28, 11:07

﴿ وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ ۝ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ ﴾
«በጌታው ፊት መቆምን የፈራና ነፍሱንም ከስሜቷ(ከከለከለ)፤ ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት።»
- በጌታው ፊት መቆምን መፍራት (﴿ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ ﴾)፦ አንድ አማኝ በፍርዱ ቀን(በየውመል ቂያማ)በአላህ ፊት ቆሞ ለሰራው ስራ ሁሉ ተጠያቂ መሆኑን አውቆ መፍራቱና መጠንቀቁ ነው።
- ነፍስን ከስሜት መከልከል (﴿ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ ﴾)፦ ነፍስ ወደ ሀጢአት፣ ወደ እርም(ሐራም)ነገሮችና ወደ ጊዜያዊ የዱንያ ምኞት ስታዘነብል አላህን በመፍራት ራስን ከመጥፎ ነገር መግታት ነው።
- የመጨረሻ ምንዳው (﴿ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ ﴾)፦ ይህንን ያደረገ ሰው የመጨረሻ ማረፊያውና መኖሪያው ዘላለማዊዋ የጀነት ገነት ትሆናለች
Share & join
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም፦
https://t.me/latekrebu_zina

October 27, 16:23

ክፍል ሃያ አንድ(21) → ፖርኖግራፊን መዋጋት-ፀረ-ፖርን ዘመቻ! (መውጫና ራስን መጠበቂያ መንገዶች) ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 6. አላህን በማፈር(አል-ሐያእ)ራስን ማነጽ፦ አላህ እያንዳንዱን የዓይን እንቅስቃሴና የልብ ሚስጥር እንደሚያይ ማወቅ በውስጥ እውነተኛ ሀፍረትን ይፈጥራል። ከአንድ ተራ ሰው ተደብቆ የሚሰራውን ወንጀል የፈጠረውን፣ የሚመለከተውንና በቂያማ ቀን የሚጠይቀውን አላህን በመፍራትና…

October 27, 07:18
Media unavailable
2
Show in Telegram

👆
አፋር ዞር ዞር እያልኩ ነበር ሙቀቱን ግን አልቻልኩትም ሽርጥ ላኩልኝ
😁
እዚህ ሁሉም ሽርጥ ነው ሚለብሰው ማለት ይቻላል እኔ ደራርቤ ነው ያለሁት አዲስ አበባ ያለሁ ነው ሚመስለው
😁
ፀሃዩ አናት ነው ሚበሳው ግን ኢትዩጲያ ውስጥ ነው? እኔ ውጭ ሃገር ያለሁ ነው የመስለኝ ያ አላህ ቶሎ መልሰኝ..
😭
¡ አዲስ አበባ ያላችሁ አላህን አመስግኑ ለነገሩ ይሄን ካላያችሁ አይገባችሁም
ጭራሽ ኒቃቢስቶችም አሉ ማሻ አላህ አላህ ይቀበላችሁ ሌላ ምን ይባላል! ከጀሃነም ሙቀት አይበልጥ!

October 26, 17:09
Media unavailable
1
Show in Telegram

ከአንድ ወንድማችን አንድ ሺ ተልኮልናል እስከ ዱዓ
ያ አሏህ ለዚህ ባሪያህ ከዚህ በላይ ኡማውን የሚጠቅምበት ዐውቀትም አቅምንም ስጠው። ወላሂ ምን እንደምል አላውቅም አሏህ ሁሉን አዋቂ ነው። አብሽር በርታ ወንድሜ!
ጀዛከላሁ ኸይረን!
አንድ እህታችንም 5መቶ ብር በአባቴ ስም አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት ብላ አስገብታለች። አላህ ይዘንለት አላህ ወንጀሉን አውፍ ይበለው። ጀዛኪላሁ ኸይረን!
ካለን እናግዝ ከሌለን ዱዓ አናድርግ! ብዙ እህቶች ቢኖረን ባገዝን ብለው ይጨነቃሉ አብሽሩ ዱዓ እናድርግ ወረቀቶችንም በመቀበል በቻልነው ለመበተን እንሞክር። አላህ ይቀበለን።
አሁን ከመሸ(አፋር ሰመራ)በሰላም ገብቻለሁ ሙቀቱ ግን..
🤯
🫩
🫠
አልሃምዱሊላህ!
ከአንድሺ አምስት መቶ በላይ ወረቀቶችንም ይዣለሁ ሶስት አይነት ፁሁፍ ይያዘ ወረቀት ነው የያዝኩት። ብዛቱ ትንሽም ቢሆንም እንዲበተን እሰጣቸዋለሁ። ኮፒ ማሽን ስንገዛ ደግሞ በሰፊው በየ ሃገሩ እንበትናለን። ትላልቅ ቻናል ያላቸው ምታውቋቸውም ካሉ የመዋጮ ማስተዋወቂያ እንዲለቁልን ጠይቋቸው አላህ ካገዘን ባጭር ጊዜ ውስጥ ብሩን ሰብስበን መግዛት እንችላለን። የመዋጮውን ማስተዋወቂያ ከታች እለቅላችኋለሁ። ዱዓም እናድርግበት። ባረከላሁ ፊኩም
1000648342431
ሙሂዲን ሰኢድ እና ወይም ቶፊቅ ሰኢድ
ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ
@jezakellah
በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/latekrebu_zina