
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
♦️
| ወሳኝ የጁሙዐ ኹጥባ
!
« ስለ መልካም እና መጥፎ ጓደኞች »
🎙
ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
- ሐፊዞሁ'ሏህ -
🕌
በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ
🗓
መስከረም /𝟐𝟐 / 𝟐𝟎𝟏𝟗
|| የቴሌግራም ቻናል
@UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/Mistre_ahbashe
Live stream finished (26 minutes)
Live stream started
••
ሱረቱል-ከህፍ የቀራ ሰው ያለው ምንዳ
👈🏽
1 - عَنْ أَبِي الدَّرْدَاءِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( مَنْ حَفِظَ عَشْرَ آيَاتٍ مِنْ أَوَّلِ سُورَةِ الْكَهْفِ عُصِمَ مِنَ الدَّجَّالِ ))
📚
صحيح مسلم - رقم : (809)
📍
አቢ-ደርዳእ ባስተላለፉት ሀዲስ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል :-
« ከከህፍ አንቀፅ አስርቱን የመጀመሪያ አንቀፃቶች የሸመደደ (የሀፈዘ)
ከደጃል ተጠብቋል
»
📚
ሙስሊም ዘግቦታል ቁጥር 809
2 - عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : (( مَن قرأَ سورةَ الكَهْفِ كانت لهُ نورًا يومَ القيامةِ مِن مقامِه إلى مكَّةَ ، ومَن قرأ عشرَ آياتٍ مِن آخرِها ثمَّ خرجَ الدَّجالُ لَم يضرَّهُ ،،،، ))
👈🏽
صححه الألباني في
📚
صحيح الترغيب - رقم : (225)
📍
አቢ ሰዒድ-አል-ኹድሪይ እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-
« ሱረተል ከህፍን የቀራ የውመል ቂያማ ካለበት ቦታ እስከ መካ ድረስ ኑር ይሆንለታል የመጨረሻዎችን አስር አንቀፃት ቀርቶ የወጣ ከዛን ደጃል ቢወጣ ምንም አይጎዳውም »
👉
ኢማሙል አል-አልባኒይ ሰሂህ ብለውታል
📚
በ “ሰሂህ አተርጊብ ” ቁጥር 225
3 - وعَنْهُ قَالَ : قَالَ : رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( من قرأ سورةَ الكهفِ ليلةَ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بينه وبين البيتِ العتيقِ ))
👈🏽
صححه الألباني في
📚
صحيح الترغيب - رقم : (736)
📍
በድጋሚ አቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ ባስተላለፉት ሀዲስ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል :-
የጁምዓ ለሊት
ሱረተል ከህፍን የቀራ ሰው
እሱ ካለበት እስከ ጥንቱ ቤት (መካ) ድረስ ብርሃን ያበራለታል
»
👉
ኢማሙል አል-አልባኒይ ሰሂህ ብለውታል
📚
በ “ሰሂህ አተርጊብ” ቁጥር 736
4 - أيضاً قَالَ : (( من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ أضاء له من النورِ ما بين الجمُعَتَين ))
👈🏽
صححه الألباني في
📚
صحيح الترغيب - رقم : (736)
منقول
📍
እንዲህም ብለዋህ ረሱል ﷺ ፡ «ሱረተል ከህፍን የጁምዓ ቀን የቀራ አካል በሁለት ጁምዓዎች መሀከል ብርሃን ይሆንለታል »
ኢማሙል አል-አልባኒይ ሰሂህ ብለውታል
📚
በ “ሰሂህ አተርጊብ” ቁጥር 736
📎
📔
አዲስ ፒዲኤፍ
📄
🎙
🕋
የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ብን ሙሐመድ አልጉፈይሊ - ሐፊዞሁሏህ -
📅
መስከረም 16/2019
በአለም አቀፍ የሰለፍዩች የኦንላይን የዳእዋ ፕሮግራም ላይ:-
"أهمية السنة ومكانتها ولزومها"
የሱና አንገብጋቢነት፣ ሱና ያለው ቦታ እና እርሱንም አጥብቆ መያዝ
በሚል ርእስ ያደረጉት ዳእዋ
📢
🖋
በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ እና በ ፒዲ ኤፍ ተዘጋጅቶ ቀረበልዎ
‼️
🔄
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
‼️
🤲
አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን
‼️
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
كن على بصيرة
https://t.me/alateriqilhaq
https://t.me/Mistre_ahbashe