
🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com
📣
የዱካስ ሲህር
በኡስታዝ አቡ ሙአዝ
ክፍል 1
አልሃምዱሊላህ በሩቅያ ስራ ላይ ለረጅም አመታት አሳልፌያለሁ ይሁንና ጥልቅ እውቀት ባልተቤት እንደሆኑት ባልደረቦቼ እንደነ ዶክተር አቡ ፈርሀን እንደነ ዶክተር ሂዝበላህ እና እንደመሰሎቼ የረባ እውቀት ባይኖረኝም የማውቀውን ትምህርት ላካፍል እገደዳለሁ። ማስተማር የኢስላም አንዱ ጥበብ ነውና።
የዱካክ ሲህር ብዙውን ግዜ ሱሰኞችን ወጣቶችን እና እንቅስቃሴያቸው የተገደቡ ሰዎችን ቢያጠቃም ምልክቱ ግን አስቀድሞ በማንም ላይ ሊታይ ስለሚችል በፍጥነት ወደ ቀልብ ዶክተር ገስግሱ ስል ባለ ምልክቶችን እመክራለሁ። መቼም በመጥፎ መካሪ በበዛበት አፊያ ከልካይ እና የጠንቋይ ጭፍሮች በበዙበት አለም ሸልሙኝ ማለት ቢከብድም ለተሰቃያችሁ ኑ ቁርአንን ዚክርን ተሸለሙ ከማለት ግን ማንም አያግደኝም።
ቢስሚሏህ ወደ ምልክቱ
1.
#የ
ፍርሀት
ምልክት
:- ወዳጄ ፍርሀት ሲባል አንተም እኔም ፈሪዎች ነን የነኚህ ታማሚ ወንድምና እህቶቻችን ፍርሀት ግን መስመር ያለፈ ያልተገባ ነው ። ቁጭ ብለው ፍርሀት አለባቸው አተነፋፈሳቸው ልክ አደለም ። ከመግሪብ ኋላም ልባቸው በአፍንጫቸው ልትወጣ ትደርሳለች ጭንቀት የወለዳት ፍርሀት ናት አሱር እና ከምሳ ኋላም ውስጣቸው ይሸበራል ይፈራሉ።
2.
#ቀንደኛ
ስጋት
:- ይህ ስጋት ውስጣቸው ሰርስሮ ገብቷል ። እህቴ ሰላም ትገባ ይሆን ከሚለው አንስቶ ቴሌቭዥን አብርቼ ነው የወጣሁት እስቶቭ ለኩሻለሁ የሚሉ ስጋቶች ይዘወትርባቸዋል ልብ አድርግ ይህ በነርሱ ላይ ሲሆን መረን የለቀቀ የከበደ ነው! ሌላው ስጋታቸው ባለሀብት ቢሆኒ በአንዴ ድህነት የሚወርሳቸው ይመስላቸዋል ደሀ ቢሆኑ በጠኔ የሚሞቱ ይመስላቸዋል በዚህ ሰአት ልባቸው ልትፈነዳ የሚቀራት ምንም ነገር የለውም።
3.
#ልቅ
ማስተርቤሽን ተጠቂ ናቸው
። ማስተርቤሽን ከፖርን ጋር ተጨምሮ በቀን ውስጥ መቀመጫዋን ወዲያና ወዲህ ስታወዛውዝ ያዩዋትን ወጣት በመመኘት ሰላም ያላቸውን ወንድ በመመኘት ቤታቸው መኝታ ቤታቸው ሽንትቤት መኪና ውስጥ የትምህርት መስጫ ክላስ ውስጥ ባስ ውስጥ ብቻ ምን አለፋን ያገኙበት ቦታ እራሳቸውን ወደ ማርካት ደረጃ ይተላለፋሉ ሲጀምር ግን በቀላሉ ነው።
4.
#ብርቱ
ራስ ምታት።
ይህ ራስ ምታት ድንገት ማታ ይጀምራል ። የለመደ ነው የሚሆነው ልክ ከ በቀኑ አስራ አንድ ሰአት ጀምሮም ሊጀምር ይችላል። እንቅልፍ ካልሆነ ምንም መፍትሄ የለውም ። ብዙ ግዜ ሱስን አስታኮ ይመጣና የሚፈልጉትን ሱስ ቢጠቀሙ እንኳ ራስ ምታቱ መልሶ አይለቅም።
5.
#ዶዘር
የማይቆፍለው ድብርት።
ይህ ድብርት (አቦ ፈታ በል) ብለህ የምትሸኘው አደለሞ ። ጥዋት አይንን ከገለጡበት ሰአት አንስተው ከነ መፈጠራቸው እራሳቸውን አጠገባቸው ያለን ሰው ሁሉንም መጥላት ይጀምራሉ። ባታዋሯቸው ይመርጣሉ።
6.
#ክርን
ስር ትይዩ ጎን ውጋት።
ይህ ውጋት ከኩላሊት ጋር ሊያያዝ ይችላል። ይህን ለማወቅ ቅድምያ የአይን ንፍፊትን ማየት ወይም እግር እብጠትን ማየት እነኚህ ከሌሉ ግን ይህ ከሲህር ምልክት የሆነ ህመም ነው አንዳንዱ ላይ ከጀርባ በኩል አንዳንዱ ላይ ከ ጡት ስር ያለ ውጋት ይኖራል።
7.
#ተዛማች
የብልት ሽታ።
ለምን ተዛማች ተባለ ከአንድ ሱሪ ወደ ሌላ ሱሪ ከፓንት ወደ ፓንት ከቀሚስ ወደ ቀሚስ ሽታው ይዛመታል። እጅህን እጅሽን ዝቅ በማድረግ ብልት ዙርያዎችን ዳብሶ በአፍንጫ ማሽተት ብቻ በቂ ጥቆማን ይሰጣል። ሱሪ ሲጥሉ አንስቶ ለሽንት ቁጭ ስትይ ሽታው ይጋረፋል!
8.
#ርሀብ
ስሜት።
ምን መመገብ እንዳለብን ግራ ይገባናል አሁንም በልተናል ግን የምንበላው አደለም ሰውነታችን የሚፈልገው የሆነ ነገር ተርበናል ጣፋጭ ሊሆን ይችላል የሆነ ነገር ውስጣችን ያምረዋል ምግብ ግን ሆዳችን ሙሉ ነው።
!እነኚህን ምልክቶች ስታዩ አቡ ሙአዝ እንደጠቀሰው ብላችሁ የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችን ማናገር ብቻ።
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com
🕌
አንድ ሰው በመጨረሻው ቀን መጀመሪያ የሚጠየቀው ስለ ሰላቱ ነው።
.ግዴታ ሰላቱ ጎድሎ ከተገኘ አላህ "ባሪያዬ ያደረገው ተጨማሪ (ሱና) ሰላት አለ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል። ያ የጎደለው ፈርድ ሰላት በሱና ሰላት እንዲሞላ ይደረጋል።
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
❤️
https://t.me/Qallbdoc
┉┉✽
▫️
🌹
┄┉✽»
▫️
🌹
https://t.me/dr_of_he
https://youtu.be/GJv65wY7aFY
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعًا: «إذا صلى أحدكم للناس فَلْيُخَفِّفْ فإن فيهم الضعيف والسَّقِيمَ وذَا الحاجة، وإذا صلى أحدكم لنفسه فَلْيُطَوِّلْ ما شاء». متفق عليه
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተዘግቧል፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
“አንዳችሁ ለሰዎች ኢማም ሆኖ ሲሰግድ ሶላቱን ያቅልል፤ ምክንያቱም በጀርባው ደካሞች፣ ታማሚዎች እና ፍላጎት (ሥራ ወይም አስቸኳይ ጉዳይ) ያላቸው ሰዎች አሉ። ነገር ግን አንዳችሁ ብቻውን ለራሱ ሲሰግድ የፈለገውን ያህል ያርዝም።”
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ትምህርቱ፦ ኢማሙ ለጀማዓ ሲያሰግድ የሚከተሉትን ሰዎች ሁኔታ በማሰብ ሶላቱን ከመጠን በላይ ማርዘም የለበትም። ነገር ግን ሰው ብቻውን ሲሰግድ የፈለገውን ያህል ቂራአቱንና ዱዓውን ሊያርዝም ይችላል።
⭐️
💡
https://t.me/Qallbdoc
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
https://t.me/dr_of_he
🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com
✅
የጭንቅ ሲህር!
ክፍል 2
🖋
በኡስታዝ አቡ ሙአዝ
💡
ኸይር ስራ ላይ ሁሉ አዛ የሆኑ የሷሂር ወይም የ666 ተልእኮ አስፈፃሚዎች ላይ ሁሉ ጭንቅ ይኑር ፡፡ አላህ ሆይ ሙእሚኑን ከጭንቅ ነፃ አውጣልን ጭንቅም ለሙእሚን የተገባ አይደለምና አላህ ይጠብቃችሁ፡፡ ያረብ፡፡ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ታካሚዎቻችሁን በሰደቃህ አክሙ ማለታቸውን ተከትሎ በየግሉ ሩቅያ እያደረጋችሁ ኪሳችሁን የምታደልቡ ኡስታዝ ነን ባዮች ግን አሏህ ይይላችሁ፡፡ ኑ ለ አፊያችሁ ሰድቁ ስንልም እኔ በምፈልግበት ቦታ ብሰድቅስ የምትሉ አለም በውሃ ልትሰጥም ነው ሲሉት ተራራ ጫፍ ላይ ሁኜ እድናለሁ እንዳለው ደንቁሮ ማደናቆር ስራ ላይ የተለጠፋችሁ ግን አሏህ ይይላችሁ፡፡ በያላችሁበት ሰድቁ ሰደቃ ማድረግን አሏህ ይወደዋል፡፡ ወደ ህክምናችንም ሲመጡ እንዲሰድቁ ከተጠየቁ ያውም ከተጠየቁ ነው እሱንም በምን እድሎ ፡፡ ከተጠየቁ ግን ሰድቀው ለአፊያዎ ይበርቱ፡፡ አሏህም ሁሉን አዋቂ ነውና ፡፡ ወደ ምልክቶቹ፡፡
1.
⏰️
#የፀጉር
መነቃቀል፡፡ የራስ መጋል ወይም ሞቅታ መኖር እናም የፀጉር ወይም የራስ ቅል ቁስለት መኖርለ፡፡
2.
💡
#ቀንም
ማታም በቤቶ ሰላም ማጣት፡፡ ልጆችም ካሎት የልጆች ቤግዜው መታመም፡፡
3.
🔊
#ልጅ
ሆኖ ወይም ያለ እድሜ መሸበት፡፡ ወይም ግዜሽ ሳይደርስ ሽበት መውረር፡፡ ይህ ዋነኛ ባይሆንም ሌሎች ምልክቶች ጋር ከተስተዋለ ግን ምልክቱ ይሆናል፡፡
4.
🔊
#ብርቅርቅ
የነበረው አይኖ ይደፈርሳል፡፡ እጅግ የሚያስፈራ አይን መቅላቶች ይህ በአንድ ወይም በሁለቱም አይኖች ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቅላት እስከ አስራአምስት ቀን ድረስ ሊቆይ ይችላል፡፡
5.
🔊
#ዶክተር
ዘንድ እልባት ያጡለት የጥርስ መበስበስ ወይም በባዶ መነቃቀል፡፡
6.
💡
#ክልክል
የሆኑ ወይም አላህ ሃራም ያደረገውን ከብልት ውጭ ያሉ ግንኙነቶችን መፈለግ ወይም በተደጋጋሚ እዛው ላይ መውደቅ፡፡
7.
🔒
#ተደጋጋሚ
የፅንስ ውርጃ መኖር፡፡ አንድም ልጅ ሳያገኙ ለረጅም ግዜያት ፅንሳቸው እየወረደባቸው የሚቸገሩ ሰዎች መኖር፡፡
8 .
🔒
#ርካሽ
የሆኑ ሱሶች ተጠቂ መሆን የሲጃራና የጫት ብሎም የመጠጥ ሰለባ መሆን፡፡
ከእነኚህ ምልክቶች ውስጥ ሲያስተውሉ አቡ ሙአዝ እንዳስተማረው ብለው ምልክቶቹን በመዘርዘር በቀልብ ዶክተር ኡስታዞች ስር መድሃኒቶን ማግኘት ይችላሉ፡፡
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com
ችግርና ምቾት፣ ህመም እና ጤንነት” አለ
“ይህች ዱንያ ነች!”
https://t.me/Qallbdoc
┄┄┉┉✽»
🌹
┄┄┉┉✽»
🌹
https://t.me/dr_of_heart
ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ክታብን (የመጠበቂያ አምሌትን) በአንገቱ ላይ ያንጠለጠለ ሰው፣ አላህ ፍላጎቱን አይፈጽምለትም። የባህር ቀፎን (ዛጎልን) ለዕድል ወይም ለመከላከያ ያንጠለጠለ ሰው ደግሞ፣ አላህ ያለ ቅጣት አይተወውም።"
ምንጭ፦ (ሙስናድ አሕመድ 16951)
#የቀልብ
#ዶክተር
#የአፊያዎ
#መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴
🌴
🌴
🌴
🌴
🌴
🌴
🌴
🌴
https://t.me/dr_of_heart
عن أبي سعيد الْخُدْرِيِّ -رضي الله عنه- مرفوعًا: (إذا صلَّى أحدكم إلى شيء يَسْتُرُهُ من الناس، فأراد أحد أن يَجْتَازَ بين يديه فَلْيَدْفَعْهُ، فإن أبى فَلْيُقَاتِلْهُ؛ فإنما هو شيطان). متفق عليه
ከአቡ ሰዒድ አልኩድሪ (ረድየላሁ ዐንሁ) ተዘግቧል፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
“ከእናንተ አንዱ ሰዎች በፊቱ እንዳያልፉ የሚከለክለውን (ሱትራ) አድርጎ ሲሰግድ፣ አንድ ሰው በፊቱ ለማለፍ ቢፈልግ ይከልክለው፤ ካልተቀበለም አጥብቆ ይቃወመው፤ እርሱ ሰይጣን ነውና።”
(ቡኻሪና ሙስሊም)
ማብራሪያ፦
ሱትራ ማለት ሰጋጁ ከፊቱ የሚያቆመው ነገር (ግድግዳ፣ ዓምድ፣ ወንበር ወዘተ) ነው።
ሰው በሰጋጁ እና በሱትራው መካከል ማለፍ አይገባውም።
“ይዋጋው” የሚለው እንዲጎዳው ሳይሆን አጥብቆ እንዲከለክለው ማለት ነው።
“ሰይጣን ነው” ማለት በዚህ ድርጊት የሰይጣንን መንገድ ተከትሎ እየሠራ ነው ማለት ነው።
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
💡
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
✨
https://t.me/dr_of_he