Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·

selefs_footstep
በየቀኑ የቀደምቶችን ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ 👇
Subscribers
1 290
24 hours
30 days
-30
Post views
182
ER
14,11%
Posts (30d)
Characters in post
350
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
EDEducation Language Learning
Audience gender
Female
Audience age
25-34
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
April 21, 10:29

📮
በአረብኛ
ስምን (اسم) ከፊዕ (فعل) እና ሀርፍ (حرف) በምን መለየት እንችላለን
⁉️
① ተንዊን መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ
:
رَجُلٌ ، رَجُلٍ ، رَجُلًا

كَتَبٌ ، كَتَبٍ ، كَـتَـبًا

فيٌ ، فيٍ ، فيً

② ቃሉ ላይ "ال" መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ
:
الرجل ، الكتاب ، الشجرة

الكَتَبَ ، الانْكَسَرَ ، اليَقْتُلُ

الفِي ، العَلَى ، الإِلَى

③ የመጥሪያ ቃል (حرف النداء) መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ
يا محمد ، يا رجل ، يا أستاذ

يا استَغفَرَ ، يا يَنصُرُ ، يا اكْتُبْ

يا في، يا على ، يا إلى ، يا من

④ የማያያዣ ቃል (حرف الجر) መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ
في البيت، على الشجرة، من الناس

في ضَرَبَ ، على يَضْرِبُ، من اضْرِبْ

في في، على في، من في

👍
ከነዚህ ምልክቶች አንዱን መቀበል ከቻለ ስም (اسم) ለመሆን በቂ ነው።
የነህው ሊቁ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ብለው ገጥመዋል:
بالجر والتنوين والندا وأل
ومسند للاسم تمييز حصل
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود

https://t.me/Jud_Acadamy

April 16, 06:18

📮
ጥያቄ
: የኪታብ አረብኛ እና አረብ ሀገራት የምንጠቀመው አረብኛ ይለያያል፣ ለምን ተለያየ

የትኛው እንማር

🎙
ከነህው ኮርስ ላይ የተወሰደ
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود

https://t.me/Jud_Acadamy

April 15, 16:14

ሁሉንም የ "ر" ህጎች በ1 ቪዲዮ!
🔥
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
https://youtu.be/ODAg6duciR4

April 07, 17:42

🪧
ማስታወቂያ
📣
ከመጋቢት 15 ጀምሮ ሚያዝያ 1 ለሚጀመረው የ1 ወር ተኩል የነህው ኮርስ ባካሄድነው ምዝገባ ላይ ክፍያ ከፍላችሁ ወደ መማሪያ ግሩፖቹ
ያልተቀላቀላችሁ
ተማሪዎች ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት በውስጥ መስመር በማናገር ወደ ግሩፖቹ እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን።
➡️
ይህን መረጃ ለምታውቋቸው ተመዝጋቢዎች በማዳረስ ተባበሩን።
🌹
بـــارك الله فــيكم
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
🖇
https://t.me/Jud_Acadamy

April 02, 07:37
Media unavailable
1
Show in Telegram

🫵
18 ወሳኝ
ትእዛዛት በአረብኛ
❗️
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
📡
https://t.me/Jud_Acadamy

April 01, 09:53
Media unavailable
3
Show in Telegram

የ"
الجَنة
" "
الجِنة
" "
الجُنة
"
ልዩነታቸው ምንድን ነው

📜
ኮርሱ ላይ
ለመመዝገብ
እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
👉
https://t.me/Mohammed_jud
የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን!
🛑
የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ
❗️
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
📡
https://t.me/Jud_Acadamy

March 31, 10:17
Media unavailable
1
Show in Telegram

⚠️
የالكلمة
እና
الكلام
ልዩነት ምንድን ነው

📜
ኮርሱ ላይ
ለመመዝገብ
እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
👉
https://t.me/Mohammed_jud
የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን!
🛑
የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ
❗️
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
📡
https://t.me/Jud_Acadamy

March 30, 09:07
Media unavailable
1
Show in Telegram

🏆
ወርቃ
ማ ዕድል

𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆
🎉
📚
ነሕውን በ1 ወር ከ15ቀን ይማሩ
🎓
በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ



እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ ለ45 ቀናት አዘጋጅቶሎታል
🎁
👉
መስፈርቱ
: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (ለአረብኛ መፅሀፎች አዲስ ያልሆኑ)
👤
ኮርሱ የሚሰጠው
:-
በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን (Jud Tube)
🌐
የሚሰጥበት ሁኔታ:
-
በዙም Zoom ቀጥታ ስርጭት (Livechat)
📆
የሚጀመርበት ጊዜ:
- ሚያዝያ 1/2018
📆
የሚሰጥበት ጊዜ:
- በሳምንት ለ6 ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

የሚሰጥበት ሰአት
🌥
ጧት ከ1:00 እስከ 2:00
🌒
ማታ ከ2:30 እስከ 3:30
(ከነዚህ ሰአቶች ውስጥ አንዱን ይምረጡ)

የምዝገባ ጊዜ
:
ከመጋቢት 15 - 30 ድረስ ብቻ
💳
ጠቅላላ ክፍያ:
500 ብር
ብቻ
📥
ለመመዝገብ
እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
👉
https://t.me/Mohammed_jud
የቴሌግራም አድራሻ ወይም +251935270496/+251907227959 ደውለው ያናግሩን!
🛑
የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ
❗️
🤌
ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም
🏃
ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው
👆
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
📡
https://t.me/Jud_Acadamy

March 27, 18:36

"
ነሕው በሩ የብረት ነው፣ መተላለፊያ ኮሪደሩ የሸንኮራ አገዳ ነው። ማለትም ገና መጀመሪያ ሲገቡበት ከባድና አስቸጋሪ ነው፣ ነገር ግን በሩ ለፈላጊው ከተከፈተ በኋላ ግን የቀረው ገር በገር ይሆንለታል። አንዳንድ ነሕውን የጀመሩ የዲን ተማሪዎች ራሱ ይናፍቁታል።"
"
إن النحو بابه من حديد ودهاليزه قصب يعني أنه شديد وصعب عند أول الدخول فيه، ولكنه إذا انفتح الباب لطالبه سهل عليه الباقي بكل يسر وصار سهلا عليه، حتى إن بعض طلبة العلم الذين بدءوا في النحو صاروا يعشقونه.
"
ابن عثيمين رحمه الله تعالى.

"
የ1 ወር ተኩል የነህው ኮርስ
" ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በዚህ
👉
https://t.me/Mohammed_jud
የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን!
🛑
የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ
❗️
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
📡
https://t.me/Jud_Acadamy

March 26, 09:38
Media unavailable
3
Show in Telegram

4⃣
የስም መለያ መንገዶች
👌

عـلامــات الاســم الأربــعة
📜
ኮርሱ ላይ
ለመመዝገብ
እና ለበለጠ መረጃ በዚህ
👉
https://t.me/Mohammed_jud
የቴሌግራም አድራሻ ያናግሩን!
🛑
የሚፈለገው ጥቂት ሰው ስለሆነ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ
❗️
🎓
𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 -
أكـــاديــمـة جــود
📡
https://t.me/Jud_Acadamy