Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል ወሎዊ (አቡ መንሱር) Sheikh Muhammed Heyat (Abu Mensur)

sheikmohmmedhyathara
~በሰሜን ወሎ ሃራ ከተማ አስተማሪና ኢማም የሆኑት የሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ቻናል ነው። የተለያዩ የኪታብ ደርሶች ተፍሲርና ሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል። "يا أيها السني السلفي الأثري لا تخاف في الله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على أهل الباطل والبدع والخرافات باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب "
Subscribers
15 398
24 hours
1
30 days
491
Post views
1 561
ER
10,14%
Posts (30d)
271
Characters in post
353
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Male
Audience age
35-44
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
October 24, 16:31

Live stream finished (54 minutes)

October 24, 15:36

Live stream started

October 23, 16:58

“
የማታወቁ እንደሆናችሁ አዋቂወችን ጠይቁ”
👉
ወሳኝ ጥያቄ ና መልስ
🎙
በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት
👉
👉
ጥቅምት 12 2019 እለተ ሀሙስ ምሽት ከቀረቡ ጥያቄወች መካከል
👇
👇
61)አሰላሙ አለይኩም ሸይኹና አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ጥያቄ የሆነ ልጅ ነበረ ከሀበሻ ካርድ ላከልኝ ና የካርዱን ብር ሳልከፍለው ወደ አኼራ ሄደ ይህን ብር እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ ቤተሰቦቹን አላውቃቸውም እህቱን ነበር እሷም አታናግረኝም ምን ማድረግ አለብኝ?    እህቲቱ ጋር በሌላ ጉዳይ ስለተቀያየምን ነው አውፉ እንባበል ብየ ሽምግልና ብልክም መልስ የለም?
62) አንድ የስጋ ነጋደ ነበር ስጋውን የሚያመጣው ቄራ ከሚባል ቦታ ነው ማን እንዳረደው አያውቅም ማለትም ያረደው ሙስሊም ይሁን ክርስትያን ይሁን ማሽን ይሁን አያውቅም ከዛ ቦታ እያመጣ ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ይሸጣል ? በሸሪአችን ሁክሙ እንደት ነው ይሔን ስጋ መብላት ይቻላልን? አብራሩልኝ
63) አንድ ባልና ሚስት ነበሩ ውጭ ሰደዳትና  ውጭ ከሄደች ቡሀላ ደመወዟ ይታወቃል ደመወዝ ከተጨመረልኝ ለናቴ ልላክላት እናቴን መርዳት እፈልጋለሁ የበፊቱ ደመወዝ ለኔና ላንተ በቂ ነው አልኩት። አይቻልም ትዳሩን ከተውሽው ተይው በየወሩ አልኪም ከላክሽ እኔን እያስፈቀድሽ ላንዳንድ ነገር ትልኪያለሽ እንጅ አለኝ ምን ላድርግ እናቴን ? መርዳት እፈልጋለሁ ትላለች ።
.
.
.
.
.
.
.
72)
በውስጡ በቂ የሆነ መልስ ከቁርዓን ና ሀዲስ ማስረጃወች ጋር ተዳሶበታል ።
ማሳሰቢያ :
ይህ ፕሮግራም ዘውትር ሀሙስ ማታ በኢሞ ሩማችን ይቀጥላል የአህካም፣የአቂዳ ፣የመንሀጅ ና የሌሎችም ጥያቄወች በአሏህ ፍቃድ መልስ ያገኛሉ ።
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

October 23, 12:20

ወሳኝ የጁምዓ ኹጥባ
🔑
ርዕስ :-  “መንሀጁና መንሀጁ ሰለፈ ሷሊህ”
🎙
በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ (حفظه الله)
📅
ቀን :- ጥቅምት 13/ 2019
🕌
ቦታ:-  ሰሜን ወሎ - ሀራ - መስጂል ፉርቃን
ለሁሉም በማዳረስ ይህን ወሳኝ ምክር እንዲሰሙት እናድርግ
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

October 23, 12:16

የአስማዑ ወሲፋት ደርስ
⚙️
ክፍል - 37-
📚
ኪታብ :- አቂደተል ዋሲጢያ
📝
አዘጋጅ:  ታላቁ አሊም ሸይኸል ኢስላም አህመድ ኢብኑ አብደልሀሊም (ኢብኑ ተይሚያ) - ረሂመሁሏህ -
🎙
አቅሪ :- ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ  (ሐ
ፊዘሁሏህ)
📔
የኪታቡን pdf ለማገኘት
👂
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara/3249
📣
የሸይኽን ቻናል ለማገኘት
👇
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

October 22, 20:30

حُرْمَةُ التَّعَدِّي عَلَى مَجْمُوعَاتِ الْآخَرِينَ وَوُجُوبُ احْتِرَامِ إِذْنِ أَصْحَابِهَا)
إذا أنشأ الرجل مجموعة، فله الحق في تنظيمها، وتحديد ما ينشر فيها، ومنع ما لا يرغب في نشره، وحظر من لا يراه صالحا لمجموعته
ولكن بعض الشباب يتحايل على أصحاب المجموعات، ويحاول الوصول إليها بطرق يعرفها هو، ثم يرسل فيها ما يشاء من الرسائل بغير استئذان من صاحبها،
وهذا سلوك لا يليق بالمسلم، فضلا عن طالب العلم والمنتسب إلى المنهج السلفي؛ فإن من حسن الإسلام احترام حقوق الآخرين، ومراعاة إذنهم، والبعد عن التعدي عليهم.
أفتدخل بيوت الناس بغير استئذان؟
قال الله تعالى:﴿يا أيها الذين آمنوا لا تدخلوا بيوتا غير بيوتكم حتى تستأنسوا وتسلموا على أهلها﴾ [النور: ٢٧].وقال تعالى:
﴿فإن لم تجدوا فيها أحدا فلا تدخلوها حتى يؤذن لكم﴾ [النور: ٢٨].
وإنما ذكرنا هاتين الآيتين من باب تقريب المعنى وتوضيحه، لا من باب التسوية التامة بين دخول البيوت وإرسال الرسائل في المجموعات؛ فإن لكل منهما أحكامه وتفصيلاته.
والمقصود أن الشرع قرر أصل احترام الخصوصيات ومراعاة الإذن فيما يتعلق بحقوق الآخرين؛ فكما لا يجوز للمسلم أن يدخل بيت غيره بغير إذن، فلا ينبغي له أن يتعدى على حدود مجموعة أنشأها غيره، أو أن يستغل وسيلة غير مأذون بها لنشر رسائله فيها.
ياشباب الأدب الأدب في وسائل الإعلام ياشباب الله الله في المجموعات سواء في فيسبوك أو تيكتوك أو تلي غرام أو واتساب أو غير ها
فاتقوا الله فيما تكتبه أيديكم وفيما ترسله وتحركه أصابعكم لأن لها يوما تكلمنا وتشهد علينا و يختم على أفواهنا كما قال ربنا في كتابه المكنون
)الْيَوْمَ نَخْتِمُ عَلَىٰ أَفْوَاهِهِمْ وَتُكَلِّمُنَا أَيْدِيهِمْ وَتَشْهَدُ أَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ)

October 22, 18:47
Media unavailable
1
Show in Telegram

ሸኽ ገብተዋል
ገባ ገባ ገባ በሉ!!!
https://s.imoim.net/3M6E0c?from=copy_link

October 22, 18:33
Media unavailable
1
Show in Telegram

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ሳምንታዊዩ
#
የፈትዋ
ፕሮግራማችን
በይፋ
#ተጀምሯል
#ገባ
ገባ
#ገባ
በሉ!!!
https://s.imoim.net/3M6E0c?from=copy_link
https://s.imoim.net/3M6E0c?from=copy_link
https://s.imoim.net/3M6E0c?from=copy_link
👆
👆
👆
👆
👆
👆
👆
#Join
– ይበሉ! !!

October 22, 16:16

Live stream finished (40 minutes)

October 22, 16:07

🔴
ወሳኝ የሀዲስ ደርስ
📚
ረያዱ ሷሊሂን:  ኢማሙ ነወዊይ
🎙
በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
📘
pdf ለማገኘት
👇
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara/2603
ላይቭ ለመከታተል
👇
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara?livestream=24b2c38eebdf319a4a