Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

وذكر አስታውስ

Abdulhafiz_Mitiku
ለማንኛውም አስተያየት ለጥያቄ ለጥቆማ @ABU_Atiika
Подписчики
1 060
24 часа
10
30 дней
-10
Просмотры
299
ER
26,98%
Посты (30д)
7
Символов в посте
67
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Религия и духовность
Пол аудитории
Женский
Возраст аудитории
25-34
Финансовый статус аудитории
Средний
Профессии аудитории
Образование
Краткое описание
April 30, 15:01

" የትኛዋም ሴት ባሏ በሷ የተደሰተ
ሆኖ የሞተች ጀነት ትገባለች "
ቲርሚዚ ዘግበውታል

April 29, 13:04

ያፈቀረ አይምረኝም ብሎ ከሱ አይሸሽም ይምረኛል ብሎም እሱን ሚያስቆጣ ነገር ላይ አይዘወትርም ምናምፀው ስለማንወደው ሳይሆን ደካማ ስለሆንን ብቻ ነው

April 27, 11:00

"ሞት ልታመልጠው አትችልም ከሱ ከሸሸህ ይደርስብሃል ከተቃረንከው ያሸንፍሃል"
ኢማም ዐሊይ ዐለይሂሰላም

April 24, 18:11

"ተፀፃች ወጣት የአሏህ ወዳጅ ነው"
ኢብኑል ቀይም رحمة الله عليه

April 22, 14:54

"ቡሙስሊሞች ክብር ላይ ምላሱን ያሰላ ነውራቸውን የተከተለ በሚሞትበት ቀን አሏህ ምላሱን ከሸሀዳ ይይዝበታል"
ኢብኑል ጀውዚይ

April 13, 13:58

"የአደም ልጅ ሆይ አንተ ቀናት ነህ እያንዳንዱ ቀን ባለፈ ቁጥር ከፊል/አካልህ/ እንደሄደ ነው"
ሀሰኑል በስሪይ

April 05, 15:03

አደራህን ስንፍናና መሰላቸት እንዳያጠቃህ  ኢባዳ ከተባለ ነገር ሁሉ የመራቅህ መንስኤ አትጠራጠር ስንፍናህና መሰላቸትህ ናቸው::
-ሸይኽ ሰዒድ አል'ከመሊ

March 26, 15:39

"የአላህ መልክተኛ ለቅርብ ዘመድ ሚሰጥ ሰደቃን ሰደቃም ዝምድናን መቀጠልም አርገውታል"
ቲርሚዚይ ዘግበውታል

March 24, 17:30

"ኢማሙ አሚን ሲል አሚን በሉ ምክንያቱም የሱ አሚን ከመላኢካ አሚንጋ የገጠመለት ሰው ወንጀሉ ይማርለታል"
ሙስነድ አህመድ

March 19, 17:54

"ዒድ የደስታ ቀን ነው"
ኢማሙል በገዊ
ዒዱኩም ሙባረክ