Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

Qallbdoc
(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን 👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም
Подписчики
42 000
24 часа
100
30 дней
-3 700
Просмотры
821
ER
2,17%
Посты (30д)
191
Символов в посте
856
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Религия и духовность
Пол аудитории
Женский
Возраст аудитории
35-44
Финансовый статус аудитории
Средний
Профессии аудитории
Здравоохранение и медицина
Краткое описание
May 09, 19:04

https://youtu.be/HnpaqzWSY_Q

May 09, 18:02
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

በጎረቤቶቻችን መተት ተሰቃየን!!
"ስቃይዋን በአላህ ቃል ያሸነፈች ሴት" ዘይነብ
ክፍል 9
የአካባቢው ሰው ሱቁ አጠገብ ቆመው ሲመለከቱት ነበር። አባቴ እዛው ሱቁ ደጃፍ ላይ ቁጭ ብሎ አለቀሰ። ያ ታላቅ ነጋዴ ዛሬ ባዶ እጁን ቀረ። "ባዕድነት በገዛ ቤት" ብቻ ሳይሆን ባዕድነት በገዛ ሀገር መሆኑን ያረጋገጥንበት ቀን ነበር። ያን ቀን አባቴ ወደ ቤት ሲመለስ ካንሰሩ ብቻ ሳይሆን ተስፋ መቁረጥም ገድሎት ነበር። ይቀጥላል
ስቃዩ እየጠነከረ ሲሄድ በቤታችን ውስጥ ያለው ፍቅር በጥርጣሬ ተተካ። ታላቅ እህቴ በድንገት "እኔ በዚህ ቤት ውስጥ አልኖርም ይሄ ቤት ይገማል" ብላ ትጮሀለች። ድግምቱ የቤተሰቡን አንድነት ለመበተን የነበረው ዓላማ አሁን ግቡን መታ።
እህቴ የምትናገረው ቃል የእሷ አይመስልም ዓይኖቿ ደም መስለው አባቴን "አንተ ነህ ያደኸየኸን አንተ ነህ ለዚህ መከራ የዳረግከን" ብላ ወረደችበት። አባቴ አንገቱን ደፍቶ እምባው ሲፈስ እሷ ግን ሻንጣዋን ጠቅልላ ወጣች።
ከእሷ በኋላ ሌሎቹም ወንድሞቼና እህቶቼ ሰበብ እየፈለጉ መራቅ ጀመሩ። ቤቱ ባዶ ሆነ። እኔ ታናሽ እህቴ እናቴና ህመምተኛው አባቴ ብቻ ቀረን። በዚያ ሰፊ ቤት ውስጥ የሚሰማው የእኛ ለቅሶና በጣራው ላይ ያለው የመናፍስት ጩኸት ብቻ ነበር።
ጎረቤቶቻችን ይህን ሲያዩ "እንኳን ተገላገላችሁ ልጆቻችሁማ ብልህ ናቸው" እያሉ መርዝ ይረጩብናል። በዚያች ጨለማ ምሽት ቤታችን ውስጥ የሰፈነው ብርድና የብቸኝነት ስሜት "ስቃይዋን በአላህ ቃል ያሸነፈች ሴት" ለመባል ገና ብዙ ፈተና እንደሚጠብቀኝ አሳወቀኝ። እኔ ግን የአባቴን እጅ ይዤ "አይዞህ" አልኩት ድምፄ ቢንቀጠቀጥም ልቤ ግን ገና አልሞተም ነበር።
በቤታችን ውስጥ ሰላም የሚባለው ነገር ታሪክ ከሆነ ሰነባብቷል። ሌሊት ሰባት ሰዓት አካባቢ በገጠር ከተማዋ ላይ ጭጋግ በሰፈነበት ወቅት የቤታችን ግድግዳዎች የሚተነፍሱ ይመስል ይረበሻሉ። አባቴ አልጋው ላይ ሆኖ በከባድ ህመም ይቃትታል ነገር ግን ያ መቃተት የተፈጥሮ በሽታ ብቻ ሳይሆን በላዩ ላይ ተጭነው ስቃዩን ከሚያጣጥሙት መናፍስት ጋር የሚደረግ ትግልም ጭምር ነበር።
እኔ ሳሎን ውስጥ ሆኜ በሩ ተቆልፎ እያለ እንኳ እንግዳ የሆኑ ሰዎች በቤቱ ውስጥ እንደሚንቀሳቀሱ ይሰማኛል። ድምጻቸው እንደ ሰው ግልጽ አይደለም ይልቁንም እንደ ንፋስ ሽውታና እንደ እባብ መሳብ የሚመስል የሚሰቀጥጥ ድምፅ ነው።
በዚህ ምሽት ለመጀመሪያ ጊዜ በቤታችን ምድር ቤት ውስጥ የሚገኘው ምስጢራዊ ክፍል በራሱ ተከፈተ። ያ ክፍል አባቴ ንብረቱን የሚያስቀምጥበት እንዲሁም ከታመመ ኋላ መፍትሄ ፍለጋ ያመጣቸውን ልዩ ልዩ እጣኖችና መጻሕፍት ያስቀመጠበት ነበር።
ነገር ግን አሁን ያ ክፍል የመከራችን ምንጭ ሆኗል። ከክፍሉ ውስጥ የሚወጣው ሽታ ልክ እንደ በሰበሰ ስጋ የሚከረፋና የሚታንቅ ነው። እኔና እናቴ ተቃቅፈን ቁጭ ብለን ሳለ ከምድር ቤቱ ወጥቶ ወደ አባቴ ክፍል የሚሄድ አንድ ግዙፍ ጥላ አየን። ይቀጥላል፡፡
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com

May 09, 17:01
Файлы недоступны
4
Открыть в Telegram

#በቤት_ውስጥ_ፍርሀት_ደስታ_ማጣት_አለ
?
#እንግዲያውስ_ራሶን_ይፈትሹ
!

በአንድ ቤት ውስጥ አስቸጋሪ ጅን መኖሩን በምን እናውቃለን
!!
ከዶ/ር አቡ ፈርሃን መጣጥፍ ላይ የተወሰደ፡፡
ክፍል 1
በቤት ውስጥ አዲስ ተከራይ አዲስ ገዢ አዲስ ሰፈር ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ብሎም በአካባቢያው ሩቅያህ የሚሰራባቸው ሰፈሮች ላይ ይህ አይነቱ ክስተት ይፈጠራል፡፡ ኢንሻአላዋኅ ከነኚህም ውስጥ የምናያቸው ይኞራሉ…..
ምልክቶቹ፡፡
1.
#የብዙውን_ግዜ
ምሽት ላይም ይሁን ቀን ላይ ቤት ውስጥ ኮቴ አይጠፋም፡፡ ልክ ሰው ልጅ እንደሚራመደው አይነት ኮቴዎች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡
2.
#ቀንን_ሰላም_ውለው
ምሽት ላይ የሴት ልጅ ጩሀቶች ይኖራሉ፡፡ አደራ ይህም ከንፋስ ሊሆን ይችላልና ያን ማጣራት የግድ ነው፡፡ ንፋስ በተፈጥሮው ከሰፊ ቦታ ወደ ጠባብ ቦታ ሲወርድ ጩሀት የሚመስሉ ድምፆች ይሰማሉ፡፡ ይህን ጩሀት ለየት የሚያደርገው አልፎ አልፎ የሚመጣ ጭንቅላታችን ውስጥ ጭምር የሚሰማና በቀላሉ የሚሰማው ሰው የሚለየው ነው፡፡
3.
#ልዩ_በሆነ_መልኩ
የህፃናት እልቅሻ፡፡ ይህ የሚገርመውና በአጭሩ የሚለይ ነው፡፡ በጎረቤት ይቅርና በሰፈር ውስጥ አንድም አይነት ህፃን በማይኖርበት ስፍራ ላይ ለሊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅስ አይነት የህፃን ልጅ እልቅሻ እጅግም በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ወደ እብደት የሚስጠጋ ገጠመኝን ልናሳልፍ እንችላለን፡፡ ህፃኑ ልጅ በጣም እየጮሀ ያለቅሳል፡፡ በዛ ሰአት መውጣት እንኳ ያስፈራናል፡፡ አያተል ኩርሲን መቅራቱ ወድያው የተወደደ ነው፡፡
4.
#ብቻም_ሆኑ_ቤት
ውስጥ ሁሌም ቢሆን ጭቅጭቅ ነው፡፡ ምንም አይነት መስማማት አይፈጠርም፡፡ ነጋ ጠባ መጠላላት መራራቅ፡፡ ይህም የሲህርን አይነት ምልክቶችን ስለሚያሳይ ይበልጥ እርግጠኛ ምንሆነው ሌሎች ምልክቶች ሲኖሩና ቤት ውስጥ ሁሉም ስምምነት ሲያጡ ብቻ ነው፡፡
5.
#ዶንቆር
እንኳ ቢሆኑ
ብቻዎን ቤት ሲሆኑ ድንገት ስም ይጣራል (ይሰማዎታል) ለርሶ ብቻ፡፡ ይህ ሸይጧን ብዙውን ግዜ የሴቶችን ብሎም ኢማናቸው ደከም ያሉ ወንዶችን ሳይቀር በስማቸው ይጣራል፡፡ እነኚህ ሰዎች አቤት ሊሉ ሲዞሩ ማንም የለም፡፡ ይህ አይነቱ ጥሪ ከቤት ውጭም ይፈጠራል፡፡ ቤት ውስጥም ይከሰታል፡፡ ለሊትም ስማቸው ሲጠራ በርግገው አቤት ብለው የሚነሱ አሉ፡፡
6.
#ክፉ_የሆነ_የብቸኝነት
ስሜት ቤት ውስጥ፡፡ ብዙ ሰው አለ፡፡ ጫወታ ሳቅ ሊኖር ይችላል ግን ሁሉም ብቸኝነት ይሰማዋል፡፡ ሁሉም ከሰው ጋር ሁኖ ሳይቀር ብቸኛ ነው፡፡ ውስጡ ባዶ ነው፡፡
7.
#ተናጋሪ_ቅዝቃዜ
፡፡ ይህ ቤት ወና በረዶ ይመስላል ፡፡ እሳት ቢነድበት በራሱ የሚሞቅ አይመስልም፡፡ ይህን ምክንያቱን ማወቅ አልቻልንም፡፡ ግና ጅኖች የሚደበቁበት ቤቶች በጣም በጣም ቀዝቃዛ ናቸው ብዙውን ግዜ፡፡
8.
#ርካሽነት
።ሴትም ይሁኑ ወንዶች ባለትዳርም ይሁኑ ያላገቡ በዚህ ቤት የሚኖሩ እድሜያቸው ዝቅም ይበል ከፍ በማስተርቤሽን የተጠቁ ናቸው፡፡ እራስን በራስ የማርካት ወሲባዊ ፊልሞችን በማየት ሱስ የተጠመዱ ናቸው፡፡
ህክምናውም ቁጥር 2 ምልክቶችም በቀልብ ዶክተር ቻናል ይቀጥላል፡፡
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com

May 09, 16:31
Файлы недоступны
2
Открыть в Telegram

💡
ብዙ ሚስጥሮችን የሚያቁበት
✔️
ብዙ እውቀቶችን የሚቀስሙበት የቴልግራም ቻናል ነው
‼️
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/UstazulQallb
👆

May 09, 15:01

https://youtu.be/HnpaqzWSY_Q

May 09, 07:33
Файлы недоступны
1
1
Открыть в Telegram

💡
​ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
💡
​"አንድ ባሪያ ለሰላት በቆመ ጊዜ፣ ወንጀሎቹ በሙሉ በራሱ እና በትከሻዎቹ ላይ ይቀመጣሉ። በጎነበሰ (ሩኩዕ ባደረገ) ወይም በሰገደ (ሱጁድ ባደረገ) ቁጥር ወንጀሎቹ ከእሱ ላይ ይረግፋሉ።"
አላህ ሰላታቸውን በሚገባ ከሚሰግዱ እና ወንጀላቸው ከሚታበስላቸው ባሮቹ ያድርገን።"
🤲
🤲
https://t.me/Qallbdoc
┄┄┉┉✽»
💡
┄┄┉┉✽»
💡
https://t.me/dr_of_heart

May 08, 19:02
Файлы недоступны
2
Открыть в Telegram

🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com

May 08, 18:03
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

በጎረቤቶቻችን መተት ተሰቃየን!!
"ስቃይዋን በአላህ ቃል ያሸነፈች ሴት" ዘይነብ
ክፍል 8
"ልጄ... እዩአቸው... ቁጭ ብለው እየተመለከቱን ነው" ድምፁ ከጉሮሮው የሚወጣ አይመስልም ነበር። እኔና እናቴ ወደ ጣራው ቀና ስንል በቆርቆሮውና በግድግዳው መገናኛ ላይ ሁለት የሚቃጠሉ ቀይ ዓይን የሚመስሉ ነገሮችን አየን።
እርግጠኛ ነኝ እነዚያ ዓይኖች የሰው አይደሉም የጥላቻና የክፋት መግለጫ እንጂ። ጎረቤቶቻችን በድግምታቸው የላኩት "መልእክተኛ" ቤታችን ውስጥ ሰፍሮ ሰላማችንን እየበላው እንደሆነ በግልጽ የታየበት ምሽት ነበር። በዚያች ሰዓት የነበረው ቅዝቃዜ ከአጥንት አልፎ ነፍስን ይገዘግዛል። ቤቱ ውስጥ ያለው አየር ተቀይሮ ትንፋሽ የሚያሳጥርና የሚከብድ ሆነ።
በማግስቱ ጠዋት ፀሐይ ብቅ ስትል የሌሊቱ ድባብ ጋብ ያለ ቢመስልም የጎረቤቶቻችን ግፍ ግን በአዲስ መልክ ቀጠለ። ያቺ ዋናዋ ሴት ድግምቱን የምታቀናብረው ጎረቤታችን ደጃፏ ላይ ቆማ ስትጠብቀኝ አገኘኋት። ፊቷ ላይ ያለው ፈገግታ "ለናንተ አዝናለሁ" የሚል ቢመስልም ዓይኖቿ ግን የድል ደስታ ይነበባባቸዋል።
"ልጄ አባታችሁ እንዴት ነው? ዛሬስ አላደረገውም?" አለችኝ። "አላደረገውም" የሚለው ቃል ለእሷ ሌላ ትርጉም ነበረው። አባቴ መሞቱን ወይም ደግሞ ቤቱ መፈራረሱን ለማረጋገጥ የምትጠቀምበት ኮድ መሆኑ ነበር።
እሷ ስትናገር ከጀርባዋ ያለው የቤቷ ግድግዳ ላይ እንግዳ የሆኑ ምልክቶች አየሁ። በከሰል የተሳሉ ምስሎች ወይ ህፃናት የተጫወቱበት እና የተሰቀሉ የጥቁር ጨርቅ ቁርጥራጮች ግቧ በር ላይ መኖሩን ልብ ብዬ የተመለከትኩት ያኔ ነው... ይህ ሁሉ የእኛን ሕይወት ለማጥፋት የሚደገምበት የሰይጣን መሠዊያ ይሆን ብዬ አሰብኩ።
"አባቴ ደህና ነው" አልኳት ድምፄን አጠንክሬ። እሷ ግን አላመነችኝም "እየታየን እኮ ነው... ቤታችሁ ውስጥ ያለው ግርግር ጩሀት እስከ እኛ ይሰማል እንዳናግዛቹ ደርሶ ፀብ ፀብ ይላቹሃል" ብላ በፌዝ ሳቀች።
ያ ሳቅ በውስጤ ያለውን ቁጣ ቀሰቀሰው። ነገር ግን በዚያን ጊዜ አቅም አልነበረኝም። ወደ ቤታችን ስመለስ፣ የቤታችን ግቢ ውስጥ የፈሰሰው የደም ዓይነት ፈሳሽና የተበታተኑት የድግምት ቁሳቁሶች ተመለከትኩ የማንሳትም ጉልበቱ ስላልነበረኝ በእግሬ እየዘለልኳቸው ገባሁ፡፡
አባቴ በአንድ ወቅት የከተማዋ የንግድ ሞተር ነበር። ሁሉም "ጋሼ" እያለ የሚያከብረው፣ ለተቸገረ የሚደርስ፣ በቤቱ ማዕድ እና እንግዳ የማይጠፋው ሰው ነበር።
ነገር ግን ድግምቱና በሽታው ክብሩን ሲያፈርሱት ማየት እጅግ ያማል። እኛ ቤት ድሮ እንግዳ ሲመጣ በየሳምንቱ ፍየል ሲታረድ ሁሌ ጎረቤት ፀብ የሚፈጥሩት ‹ፈርስ አትጣሉ› እያሉ ነው፡፡ እኛ ግን አጥበን ሳናፀዳ የዋልንበት ቀን አልነበረም፡፡ ያ ሁሉ ቅናት መሆኑን በግዜው በምን ልወቅ፡፡
አባቴ አንድ ቀን ከህመሙ ጥቂት ነሳ ብሎ ያረጀውንና የተቀደደውን ልብሱን ለብሶ "ሱቄን ልክፈት" አለ። እናቴ ልታስቆመው ብትሞክርም "ክብሬን ለድግምት አልሰጥም" ብሎ ወጣ። ነገር ግን ሱቁ ሲደርስ ያጋጠመው ልብ ሰባሪ ነበር።
ሱቁ ለዓመታት ተዘግቶ ስለነበር በሩን ሲከፍተው ውስጥ ያለው እቃ በሙሉ በምስጥ ተበልቶ አገኘው። ውድ የሆኑ ጨርቆች ቁሳቁሶችና ንብረቶች በሙሉ ወደ አፈርነት ተቀይረዋል። የሚገርመው ግን ምስጡ የበላው እቃዎቹን ብቻ ሳይሆን፣ አባቴ ግድግዳው ላይ የሰቀለውን "በረከቱ ረቢ" የሚል አረብኛ ጽሁፍ ጭምር ነበር።ይቀጥላል
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.com

May 08, 17:01
Файлы недоступны
4
Открыть в Telegram

ወደ እብደት የሚወስዶት መተት ቢሰራቦት እንዴት ያቃሉ!?
#ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ
!

ማሰብያን የሚቆጣጠሩ የሲህር ምልክቶች
‼️
በኡስታዝ ዶክተር አቡ ፈርሃን፡፡
ክፍል 2
አልሃምዱሊላህ እነሆ አሏህም ብሎ እዚህ ደርሰናል፡፡ አላህ ምንግዜም አሸናፊ ነው፡፡ ከአላህም ጋር የተዋደደ የርሱንም ጥበቃ የሚሻ ሰው በሙሉ በርሱ መንገድ ላይ ቀጥ ለጥ እስካለ ድረስ አሸናፊ ነው፡፡ እነሆ እናንተም የሚታይባችሁን ምልክቶች ቁብ በመስጠት እራሳችሁን በቁርአን አሸናፊ አድርጉ፡፡
1 .
#ቀይ_እንኳ_ቢሆኑ_የፊት
መጥቆር፡፡
ፊታቸው እጅግ በጣም ከሰል ይሆናል፡፡ ይህም ለተመልካች የሆነ ችግር መኖሩን ያውቃል ይረዳል፡፡ በዚህም ወቅት እጅግ በጣም ሰው አስተያየት ለቤተሰብ ይበዛል፡፡
2.
#ልክ_ሰው_በአንዳች
ነገር ሲስቅ ‹‹በኔ ነው የምትስቁት››
ብሎ ማሰብ፡፡ ሰው ሲያወራ በኔ ላይ ነው ሚመክሩት ብሎ ማሰብ ሰው ሲያዩ እኔን እየተከለታተለኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ ይህ ለእብደት ሩብ ጉዳይ የቀረው ሁኔታ አስቸኳይ ወደ ሩቅያህ መጠጋት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡
3 .
#ብዙ_ግዜ_ከተቀመጡበት
አይነሱም፡፡
ይህ ሚን አጃኢበቲሂ ታካሚ ቤታችሁ ኑሮ ብታዩ በተርግጠኝት ታውቃላችሁ፡፡ ከጸባያቸው መለዋወጥ በተጨማሪ አንድ ቦታ ላይ ተቀምጠው ሶስት ሳምንት ሊሞላቸው ይችላል፡፡ ከዚያ ቦታ ሰው ጎትቶ ካላነሳቸው አይነሱም፡፡ ሰውነታቸው ቆስሎ እስኪተላ ድረስ ከቦታቸው ላይ አይነሱም፡፡
4.
#ዶክተር_ቢመክራቸው_እንኳ
የአመጋገብ ስርአታቸው መበላሸት፡፡
ይህም ምግብ እየተመገቡ በፊት የሚወዱት ምግብ ተሰርቶ አንድ ጉርሻ እንኳን አይበሉም፡፡ በተቃራኒው አፈር መብላት ቆሻሸ መብላት ካልሲ የተለበሰ መመገብን ይወዳሉ፡፡ አንዳንዴም መጥፎ ነገርን ተመግበው ልታገኟቸው ይችላሉ፡
5.
#ክፉ_በተባለ
ደረጃ_የወሲብ_ፍላጎት_መቀነስ እጅግ በጣም መቀነስ፡፡
ይህ በብዙውን ግዜ በሴቶች ላይ ያይላል፡፡ ውስጣቸው ጭራሽ የወሲብ ፍላጎት ይሞታል፡፡ ባል በየግዜው ስሞታ የሞያሰማውም በዚሁ  ላይ ነው፡፡
6.
#ተፈጥሮአዊ_ግዴታን
እላያቸው ላይ መጠቃቀም መጀመር፡፡
ይህ በመሃል በቀልድ ዝም እየተባለ ይመጣና እዚህ እስቴጅ ላይ ሲደርሱ ደህና ነበረችኮ ወደሚለው ቀልድ ይመጣል፡፡ በፈስ መልክ እላያቸው ላይ ይጸዳዳሉ፡፡ እነርሱ መበላሸታቸውን ቢያዩ እንኳ ከመለቃለቅ ይልቅ  እንዳይነካቸው ያደርጋሉ፡፡ ሰው ወደነርሱ ሲቀርብ ነብር ይሆናሉ፡፡ ይህን የማያደርጉና ዝም የሚሉ ከሆነ ደግሞ የበሽታውን እጅግ ስር መስደድ አመላካች ነው፡፡
#ርእሱን_በተመለከተ_እንዲሁም
በጅንም ይሁን በሲህሬ ልክፍት ለደረሰባችሁ በሙሉ፡፡ በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም አድራሻ ቻናል ውስጥ በመግባት የኡስታዞችን ወይም የዶክተሮችን አድራሻ በመውሰድና ምልክቶቻችሁን በማስረዳት ህክምናችሁን መከታተል ትችላላችሁ፡፡
🔸
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
🔸
💡
💡
لا غالبَ إلا الله
💡
💡
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት
(ድህረ ገፅ)
👇
📱
https://qalebdoctor.comom

May 08, 16:31
Файлы недоступны
2
Открыть в Telegram

💡
ብዙ ሚስጥሮችን የሚያቁበት
✔️
ብዙ እውቀቶችን የሚቀስሙበት የቴልግራም ቻናል ነው
‼️
💠
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ
👇
⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት
👇
✈️
https://t.me/UstazulQallb
👆