Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

𝐀𝐛𝐝𝐮𝐥 𝐇𝐚𝐥𝐢𝐦 𝔸𝕝 𝕃𝕖𝕥𝕖𝕞𝕚𝕪

abdul_halim_ibnu_shayk
“በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ፤ብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!”
Подписчики
10 932
24 часа
161
30 дней
632
Просмотры
1 367
ER
12,5%
Посты (30д)
40
Символов в посте
190
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Религия и духовность
Пол аудитории
Мужской
Возраст аудитории
35-44
Финансовый статус аудитории
Средний
Профессии аудитории
Образование
Краткое описание
May 10, 13:41

||
አዲስ ሙሓደራ
“የብዥታና የስሜት አደጋ
”
🎙
ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🗓
ዙል ቀዕዳ 23
(1447)
https://t.me/abdulham/2693
https://t.me/abdulham/2693

May 10, 11:45

|| ታላቅ የሙሓደራ ጥሪ የፊታችን እሑድ (ዙል ቂዕዳ 22) በምዕራብ አዘርነት በርበሬ  ሌራ ወረዳ በወገር ቀበሌ በመሃል ሞልዶ መንደር በዳሩ_ሱና መስጂድ ሞቅ ያለ ደዕዋ ተዘጋጅቷል ። በዙሪያው ያላችሁ በሙሉ ተጋብዛቹሃል።
🪑
ተጋበዥ እንግዶች
🎙
ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🎙
ኡስታዝ ሙሐመድ (ኪርማኒ)
🎙
ኡስታዝ ሻሚል (ሺንቂጢ) ሌሎችም.....
⌛
የፕሮግራሙ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ…

May 10, 11:19

||
አዲስ ደርስ
🔊
“
ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ”
✅
ደርስ
ክፍል
(22)
✍
ፀሀፊ፦
ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አቢ በክር
ኢብኑል ቀዪም አል ጀውዚያ
🎙
በታላቁ ሸይኽ
ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ
(ሐፊዘሁላህ)
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

May 09, 14:43

||
አዲስ ደርስ
🔊
“
ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ”
✅
ደርስ
ክፍል
(21)
✍
ፀሀፊ፦
ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አቢ በክር
ኢብኑል ቀዪም አል ጀውዚያ
🎙
በታላቁ ሸይኽ
ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ
(ሐፊዘሁላህ)
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

May 09, 05:57

||
ጣፋጭ ምክር
“ሸይኻችንን ለመዘየር ቤታቸው ተገኝተው
ለነበሩ ጡላቦች የተለገሰች ተግሳፅ”
🎙
ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🗓
ሸዋል 13
(1447)
https://t.me/abdulham/2689
https://t.me/abdulham/2689
https://t.me/abdulham/2689

May 09, 05:51

ተስፋ ማለት ለሰው ልጆች እንቅስቃሴ አስፈላጊነቱ
ለተሽከርካሪ ናፍጥ
የሚያስፈልገውን ያክል ነው።
ሁለቱም ያለ ሁለቱ
እንቅስቃሴ አይኖራቸውም።
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

May 09, 05:31

♦️
| ጣፋጭ ግጥም!
● ርእስ፦ የፊትናው ሹፌር/ ሙስጦፋ ዐብደሏህ
🎙
ወንድም አቡ ሙቅቢል -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌
በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ!
🗓
ሚያዝያ 30- 2018
|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh

May 08, 19:53

||
ለበይክ አሏሁመ ለበይክ
ጌታዬ በፀጋህ
ወንጀሌን አብሰው
ይህን ትንሽ ገላ ኢሕራሙን
አልብሰው
ከውዷ ሐገር  ከመካ አድርሰው
ሐጅን አስደርገህ
ሐገሩን መልሰው
ሁል ግዜ በተስፋ
ልቡን አትጥበሰው
ዙል ሒጃ ሲቃረብ ውስጡን ወሰወሰው
የተልቢያው ጩከት ነፍሱን አላወሰው
በዐረፋ ምድር
ሰዉን ስታምሰው
በሚና በራፎች ደሙን ሲያፈሰው
በከዕባ ዙሪያ ጠዋፉን ሲያፍሰው
ዱዓ ሲያደርግ ምራቅ እስኪያንሰው
''
በጀምዕ
''
ሲተኙ ለጉድ ተነስንሰው
ልቡ ተሰቃየ ይሄ ጎስቆለ  ሰው ....
.
እባክህ እዝንለት ጣጣውን ጨርሰው
መታገስ አልቻለም ሐረም ሲታወሰው
እጅግ ተናፍቋል ጥሪህ እስኪደርሰው....
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

May 08, 18:23

🔴
| አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
● ርእስ፦ የትዳር ህይወት ደስታ ሚስጥር
🎙
ኡስታዝ አብራር አወል ከአዲስአበባ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
♦️
| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

May 08, 18:09

🎙
ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ – “አጥጋቢ ምላሽ በጂማው ዐብዱል ከሪም”