Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

A/shikur abu fewzan~ibnu muhamod

abu_fewzan_abdu_shikur
በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን የሚሰጡ የተለያዩ ኪታቦች እና ዳእዋዎች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል! አስተያየት ካላችሁ ይህንን ተጠቀሙ @Abu_fewzan_bot
Подписчики
11 919
24 часа
19
30 дней
-281
Просмотры
427
ER
3,58%
Посты (30д)
34
Символов в посте
403
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Религия и духовность
Пол аудитории
Женский
Возраст аудитории
25-34
Финансовый статус аудитории
Средний
Профессии аудитории
Языковое обучение
Краткое описание
July 07, 16:43

አሰላሙ አለይኩም
ድንገት ሰዉ ታሞብኝ የዛሬን ደርስ መምጣት ባለመቻሌ ከልብ አፉ በሉኝ አህባቢ

July 05, 18:00

ኪታቡ ተዉሒድ
7
╰─══════
📚
══════─╯
​
✍️
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ አብዱል ወሐብ
🎙
አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
🕌
አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ
​
💠
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

July 05, 07:23

ኪታቡ ተዉሒድ
6
╰─══════
📚
══════─╯
​
✍️
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ አብዱል ወሐብ
🎙
አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
🕌
አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ
​
💠
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

July 02, 13:49
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

🗂
የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን
1️⃣
ስልጠና አንድ
✅
ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ
የ English ቋንቋ ስልጠና
2️⃣
ስልጠና ሁለት
ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ
የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል
✅
ሙሉ ማብራሪያ
✔️
t.me/Ihsan_language/303
❤️
t.me/Ihsan_language/303

July 02, 06:55

⚠️
ተውሒድ ማለት
እንዲሁ የምንሸመድደው የመጽሐፍ ገጽ፣ በብዕር የምንከትበው ቃል ወይም በሚንበሮች ላይ የሚደረግ ደረቅ ንግግር ብቻ አይደለም። ተውሒድ ማለት ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ፣ በደም ስራችን ውስጥ የሚፈስና ሙሉ ሕይወታችንን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ብቻ የምናስገዛበት የታላቅነት መገለጫ ነው። ተውሒድ ማለት በልብ ውስጥ ከአንድ አምላክ ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ውጭ ሌላን ኃይል አለማስገባት፣ በምክንያቶች ሳይሆን በምክንያቶች ፈጣሪ ላይ ብቻ
መመካት ነው።
እወቁ... ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በስተቀር አድራጊ የለም! የሚጠቅመውም፣
የሚጎዳውም፣ የሚያከብረውም፣ የሚያዋርደውም፣ የሚያበለጽገውም፣ የሚያደኸየውም፣ ሕይወት የሚሰጠውም፣ የሚገድለውም እርሱ ብቻ ነው። ፍጡራን ሁሉ ደካሞች ናቸው፤ ሐኪሞች ይታመማሉ፣ መሐንዲሶች ይሳሳታሉ፣ ኃያላን ይወድቃሉ። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን የዓለማቱ ጌታ፣ የሰማያትና የምድር ብቸኛ አስተናባሪ ነው። ፀሐይን ያለ ስህተት በምህዋሯ የሚያስኬደው፣ ሰማያትን ያለ ምሰሶ የጠበቃቸውና አንዲት ቅንጣት እንኳ የማታመልጠው ሐፊዝ (ጠባቂ) የሆነው ጌታ እርሱ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ለነቢዩ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ እንዳለው፦ "
ሙሳ ሆይ! እኔ ብተኛ ኖሮ ሰማያት
በምድር ላይ ይወድቁ ነበር።" ነገር ግን እርሱ የማይተኛ፣ የማይረሳና ሁልጊዜም ከባሮቹ ጋር የሆነ ኃያል ጌታ ነው።
አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ካንተ ጋር ከሆነ ከማን ትሰጋለህ? በሕመምህ ሰዓት ወደ አላህ ተጠጋ። የትዳር አጋርህ ስታስቀይምህ ወደ አላህ ጩህ። ልጅህ ሲከዳህ ወደ አላህ ተመለስ። ጭንቀትህ ሲበዛና ሲሳዩ ሲጠብብህ የመውጫውን በር ከአላህ ዘንድ ፈልገው። ሰዎች ቢርቁህ ወደ አላህ ቅረብ፤ ምክንያቱም የሁሉ ነገር ቁልፍ ያለው በእርሱ እጅ ብቻ ነውና። እነዚያ ‹ኃያላን ነን›
ያሉትን ፈርዖንንና ሰሙድን አላህ የት እንዳደረሳቸው ታሪክ ምስክር ነው? በእርሱ ፊት የትኛው ምድራዊ ኃይል ይቆማል ነገር ግን? አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው። የእርሱ ትእዛዝ አይመለስም፣ የእርሱ ኃይል አይገታም።
ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፣ ልክ ነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ በዋሻ ውስጥ ሆነው ለጓደኛቸው ለአቡ በክር رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ እንዳሉት እኛም ለነፍሳችን እንዲህ እንበላት፦ "አትዘን! አላህ ከእኛ ጋር ነው!"።
እውነተኛ
ተውሒድ
ይኸው ነው! ሰላም
የሚገኘው ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በመቃረብና በእርሱ ውሳኔ በመርካት ውስጥ ብቻ ነው። ዛሬም ነገም
ለስኬትና ለደስታ የሚበቃው አላህን ብቻ መከታ ያደረገ ልብ ነው።
ኢላሒ..!
በልባችን ውስጥ እውነተኛውን ተውሒድ ዝራብን። ካንተ ውጭ ላለ ማንኛውም ኃይል እንዳንሰግድና እንዳንዋረድ በእምነታችን አጽናን። መጨረሻችንንም በተውሒድ ቃል አሳምርልን።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

July 01, 10:24

ሴት የቁርአን አስተማሪ(ኡስታዛ) እንፈልጋለን
።
~~
መርከዛችን ከዚህ በታች የሚጠቀሱ ዝርዝሮችን የምታሟላ ሴት የቁርአን አስተማሪ መመደብ ይፈልጋል፦
ተፈላጊ መስፈርት፦
1,ቁርአን በተጅዊድ የሀፈዘች
2,ከቃኢዳ ጀምሮ ማስቀራት የምትችል
3,መሰረታዊ የዲን እውቀት ያላት (የአህሉሱና አቂዳ ያላት)
3,ሰአት አክባሪና ሀላፍትና የሚሰማት የሆነች
4,የመርከዙን ደንብ ማክበር የምትችል የሆነች።
መስፈርቱን የምታሟሉ እህቶች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ማመልከት ትችላላችሁ።
ጾታ፡ሴት
ደመዎዝ_በስምምነት
አድራሻ፡አሶሳ ከተማ አረብ ሰፈር (ኡመረል ፋሩቅ መስጂድ ፊትለፊት)
☎️
ስልክ 0922209508
የቴሌግራም አድራሻ
@abufewzan_abdu_shikur

July 01, 03:51
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን
ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦
ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች።
እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።
አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦
• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።
• ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።
• በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።
• የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።
• የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።
• ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።
• አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።
• ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር።
የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT
https://t.me/hudasoft
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን።
አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦
🔗
የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

July 01, 03:03

ኪታቡ ተዉሒድ
5
╰─══════
📚
══════─╯
​
✍️
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ አብዱል ወሐብ
🎙
አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
🕌
አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ
​
💠
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

June 29, 08:17

ኪታቡ ተዉሒድ 4
╰─══════
📚
══════─╯
​
✍️
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ አብዱል ወሐብ
🎙
አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
🕌
አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ
​
💠
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

June 29, 08:17
Файлы недоступны
3
Открыть в Telegram

እኛስ!?
http://t.me/Sle_qelbachn1