
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
🟢
ከሙብተዲዖች ጋር መተባበር ይቻላልን?
🎤
አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ
⏸
ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡
✏️
ከኢኽዋን ፣ ከተብሊግና ከመሳሰሉት የጥመት አንጃዎች ጋር በደዕዋም ሆነ በሌሎች የዲን እንቅስቃሴዎች መተባበር አይቻልም።
✏️
መተባበር ይቻላል የሚል አካል ወይ እርሱም የአንጃዎቹ አባል ነው አሊያም ሀቅና ባጢል ተደበላልቆበታል።
✏️
ከአህሉሱነህ ጋር ብቻ መተባበር ዋጂብ ነው።
✏️
ከጥመት አንጃዎች መራቅ (ተመዩዝ) የግድ ነው::
👌
ተመዩዝ
👌
ተመዩዝ
👌
ተመዩዝ
✏️
ሙመይዓዎች ይህን የሰለፎች መዝሃብ አሽቀንጥረው ጥለው የውሸት ስልጣን መርጠዋል።
👉
ይህም የኢኽዋን አልሙፍሊሲን (የከሰሩ ወንድመማቾች) አንጃ መታወቂያ ነው።
https://t.me/FATTAWAS
በዘመናችን አብዛኛው ወጣት እየተሸወደበት ስላለው የonline ቢዝነስ እንቅስቃሴ ሰፋ ያለ ዳሰሳ!
◆-----------◌
🎙
በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸው!
◈ በሀገራችን ከሚንቀሳቀሱ የonline ቢዝነስ አራማጆች መካከል አንዱ ቲያንስ ሲሆን ብዙዎችን አስለቅሶ ጠፍቷል።
👉
ስለ ቲያንስ
👇
👇
👇
👇
https://t.me/AbuImranAselefy/2315
◈ ሌላኛው በአሁኑ ሰዓት በኮምቦልቻ ከተማ ጭምር የሚንቀሳቀሰው ኢቲኬር የተሰኘው ድርጅት አለ። ይህም ድርጅት ሸሪዓዊ ግብይት ማሟላት ያለበትን ነጥቦች ያላካተተ መሆኑ ግልፅ ነው።
◈ ሌሎችም በቅርበት የምናውቃቸው ብዙዎችን ያስለቀሱ የተወሰነ ብዙ እያሳዩ የዘረፉ በርካቶች ናቸው። ተጠንቀቁ!
◈ በተለይ ሙስሊሞች ታማኝ ናቸው የሚለው ዜና በጆሯቸው የገባው ዘራፊዎቹ የዚህ ወጥመድ ዋነኛ ተጠቂ እያደረጓቸው ይገኛሉ። አስቡት ኒቃብ ለብዛ ስለ ሳሙናው ጥራት ስታብራራ...
💬
ለማንኛውም ራሳችሁን ከእንደዚህ አይነት አጠራጣሪ ነገር ማራቅና የተሻለ ሪዝቅ በማፈላለግ ጥረት ልታደርጉ ይገባል።
💬
ይህ እንቅስቃሴ አለማቀፋዊ ስለሆነ የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ጉዳዩን ተመልክቶ የሚከተለውን ብይን ሰጥቷል።
👉
አንብቡት
👇
👇
👇
👇
👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11322
🟢
ከሀይድ ደም በፊት እና/ወይም በኋላ የሚመጣ ፈሳሽ እንዴት ነው
❓
❓
🎤
ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች
ውስጥ
፡
አሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ
አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን
አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
⏸
ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡
✏️
ዳልቻ ድፍርስ ወይም ቢጫ መሳይ ፈሳሽ
ከሀይድ ደም በፊት በተወሰነ ክፍተት ቀድሞ
ቢመጣ ሰላትም ሆነ ፆም አያስተውም።
✏️
ዳልቻ ድፍርስ ወይም ቢጫ መሳይ ፈሳሽ
ከሀይድ ደም መቆም በኋላ በተወሰነ ክፍተት
ቢመጣ ሰላትም ሆነ ፆም አያስተውም።
✏️
በወር አበባ ቀናት ውስጥ ሆኖ ከሀይድ ደም ጋር የተያያዘ (ሙተሲል) ከሆነ እንደ ሀይዱ ደም ይቆጠራል።
ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው
📜
ማስረጃው የኡሙ ዐጢየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ሀዲስ ነው።
عَنْ أُمِّ عَطِيَّةَ ، قَالَتْ :" كُنَّا لَا نَعُدُّ الْكُدْرَةَ وَالصُّفْرَةَ شَيْئًا."
أخرجه البخاري في "صحيحه"، كتاب : الحيض باب الصفرة والكدرة في غير أيام الحيض (1/ 72) رقم (326).
عَنْ أُمِّ عَطِيَّةَ - وَكَانَتْ بَايَعَتِ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - قَالَتْ :" كُنَّا لَا نَعُدُّ الْكُدْرَةَ وَالصُّفْرَةَ بَعْدَ الطُّهْرِ شَيْئًا"
أخرجه أبو داود في "السنن"، كتاب الطهارة باب في المرأة ترى الكدرة والصفرة بعد الطهر (1/ 155) رقم (307).
https://t.me/FATTAWAS
🔵
ዛሬ ምሽት
በአል ኢስላህ መድረሳ
📚
شرح السنة للبربهاري
📝
شارح: فضيلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان
⏰
ሰአት: ዘወትር ረቡዕ እና ሐሙስ
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🎙
ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ በሕሩ ተካ
በሰአቱ ሚቀጥል ይሆናል።
🕌
በአል ኢስላሕ መድረሳ
https://t.me/medresetulislah
🟢
ከሀይድ ደም በፊት እና/ወይም በኋላ የሚመጣ ፈሳሽ እንዴት ነው
❓
❓
🎤
ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች
ውስጥ
፡
አሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ
አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን
አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
⏸
ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡
✏️
ዳልቻ ድፍርስ ወይም ቢጫ መሳይ ፈሳሽ
ከሀይድ ደም በፊት በተወሰነ ክፍተት ቀድሞ
ቢመጣ ሰላትም ሆነ ፆም አያስተውም።
✏️
ዳልቻ ድፍርስ ወይም ቢጫ መሳይ ፈሳሽ
ከሀይድ ደም መቆም በኋላ በተወሰነ ክፍተት
ቢመጣ ሰላትም ሆነ ፆም አያስተውም።
✏️
በወር አበባ ቀናት ውስጥ ሆኖ ከሀይድ ደም ጋር የተያያዘ (ሙተሲል) ከሆነ እንደ ሀይዱ ደም ይቆጠራል።
ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው
📜
ማስረጃው የኡሙ ዐጢየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ሀዲስ ነው።
عَنْ أُمِّ عَطِيَّةَ ، قَالَتْ :" كُنَّا لَا نَعُدُّ الْكُدْرَةَ وَالصُّفْرَةَ شَيْئًا."
أخرجه البخاري في "صحيحه"، كتاب : الحيض باب الصفرة والكدرة في غير أيام الحيض (1/ 72) رقم (326).
عَنْ أُمِّ عَطِيَّةَ - وَكَانَتْ بَايَعَتِ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - قَالَتْ :" كُنَّا لَا نَعُدُّ الْكُدْرَةَ وَالصُّفْرَةَ بَعْدَ الطُّهْرِ شَيْئًا"
أخرجه أبو داود في "السنن"، كتاب الطهارة باب في المرأة ترى الكدرة والصفرة بعد الطهر (1/ 155) رقم (307).
https://t.me/FATTAWAS
📌
አዲስ ተከታታይ ደርስ
فتح المجيد شرح كتاب التوحيد
✍
የኪታቡ አዘጋጅ :-
تأليف العلامة الإمام عبدالرحمن بن حسن بن محمد بن عبد الوهاب (١١٩٣ـ ١٢٨٥ هـ)
🎙
በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)
(
ክፍል 0030)
የኪታቡን pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ
https://t.me/abuabdurahmen/10703
የደርሱ መነሻ .
وقول المصنف رحمه الله : «وشرح هذه الترجمة ما بعدها من الأبواب» قلت: وذلك أن ما بعدها من الأبواب فيه ما يبين التوحيد ويوضح معنى «لا إله إلا الله
»
🕌
ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ
🕔
ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ዘውትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዙሁር ሶለት በኃላ
join
#telegram
ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
👉
የፖለቲካ ተፅኖ በዲን ላይ
የፖለቲካ ተፅኖ ሲባል የሚፈለገው የሰው ሰራሹ ፖለቲካ ነው ። ምክንያቱም ፖለቲካ የሚለው ቃል ( ሲያሳ ) የሚለውን የዐረብኛ ቃል ስለሚወክል ። ሲያሳ ማለት ደግሞ በቁርኣንና ሐዲስ የሚመራውን የኢስላማዊ አስተዳደር ስርኣትንም ስለሚጨምር የሚፈለገው የሰው ሰራሹ ወይም የራስን መብት በራስ መወሰን የሚለውን የዲሞክራሲ ስርኣትን ነው ።
የዚህ አይነቱ ፖለቲካ ባለቤቶቹ በሚፈልጉት መልኩ ወደሚፈልጉት በሚፈልጉት ፍጥነት የሚያሽከረክሩት እንዝርት ነው ። ሲያሻቸው ከቀለም ጋር ያያይዙታል ። ሲመቻቸው ከብሔር ጋር ያገናኙታ ። ሲፈልጉ ከእምነት ጋር ያዛምዱታል ። በመሆኑም በዲን ላይ የሚያሳድረው ተፅኖ ሲታይ የዚህ አይነቱ ፖለቲካ ዋና ታርጌቱ ሙስሊሞችን ከእምነታቸው ማለያየት ይመስላል ።
የጥቁር አብዮት ፖለቲከኞች ከጥቁሮች ጫንቃ ላይ የጭቆና ቀንበር ማውረድ በሚል እምነት እንዲረሳና በቀለም ላይ ባተኮረ ፖለቲካ ሁሉም አንድ ሆኖ እንዲሄድ ወደዚህ አብዮት የሚያደርስ ማንኛውንም መመሪያና አመለካከት ተግባራዊ እንዲደረግ ያደርጋሉ ። በዚህም ከእስልምና መርህና አስተምሮ የሚጋጩ ምናልባትም ወደ ኩፍር የሚያደርሱ አመለካከቶችና አስተሳሰቦች ሁሉም ጥቁሮች በጋራ ተግባራዊ እንዲያደርጉት ይደረጋል ። ይህ ከኢስላም አስተምሮ ጋር አይሄድም የሚል ጥቁር ቢገኝ የጥቁሮች ጠላትና ከነጮች ያልተለየ ወይም ሰርጎ ገብ የእነርሱ ተላላኪ ተደርጎ እንዲታይ ያደረጋል ።
የብሄር አብዮት ፖለቲከኞችም በተመሳሳይ በአንድ ብሄር ውስጥ ያሉ የሁሉም እምነት ተከታዮችን በጋራ በማሰለፍ ከብሄሩ ጫንቃ ላይ የጭቆና ቀንበር በማውረድና የበላይ ማድረግ በሚል ለዚህ የሚረዱ መርሆችን በተከታዮች ላይ ለማስረፅ ከባህልና ወግ እንዲሁም ከታሪክ ጋር በማስተሳሰር የተለያዩ ከኢስላም አስተምሮ ጋር የሚጋጩ መርህና አስተሳሰቦችን በመቅረፅ ተከታዮቹ እምነታቸውን ወደ ጎን በመተው ለብሄራቸው እንዲቆሙ ያደርጋሉ ። በዚህም ፖለቲካ በዲን ላይ የሚያሳድረው ተፅኖ በጣም ከባድ ነው ። ምክንያቱም ፖለቲከኞቹ በማህበረሰቡ ልብ ውስጥ በቀላሉ የመግባት እድላቸው ሰፊ ስለሆነ ከዲን አስተማሪዎች የበለጠ ስስ ብልት በመጠቀም የዲን መሪ ነን የሚሉትንም ጭምር የማሸነፍና ከጎናቸው የማሰለፍ አቅም ይኖራቸዋል ።
በቀለም አብዮት ላይ ለመግለፅ እንደሞከርነው የዚህ አይነቱን የብሄርተኝነት ፖለቲካ የሚቃወሙ ዲናቸውን የሚያስቀድሙ የዲን መሪዎች በማህበረሰቡ ውስጥ የብሄሩ ጠላት ወይም ሰርጎ ገብ የጠላት ተላላኪ ተደርገው እንዲታዩ ይደረጋል ። በተለይ የዚህ አይነቱ ፖለቲካ የበላይ በሚሆንበት ጊዜ ተፅኖ ይከፋና እነዚህን የዲን መሪዎች አንገታቸው እንዲደፉ በማድረግ ከባድ ሚና ይጫወታል ።
በዚህና በመሳሰሉ አካሄዶች ፖለቲካ በዲን ላይ የሚያሳድረው ተፅኖ ከባድ ነው ። ከላይ ያየናቸው ምሳሌዎች ከባባዶቹ ተፅኖ ፈጣሪ የሆኑትን እንጂ እንደየደረጃው በየትኛውም ክፍል ያሉት ፖለቲከኞች በተለያየ መልኩ በዲን ላይ ተፅኖ ሳያሳድሩ አያልፉም ። በየወረዳው በየዞኑ በየክልሉ ያሉ ፖለቲከኞች ከሌላው በልጦ ለመገኘት በስራቸው ያሉትን ማህበረሰቦች እምነታቸው በማይፈቅደውም ጉዳይ ቢሆን በጋራ እንዲቆሙ በማድረግ ዲንን የማዳከም ሀላፊነታቸውን ይወጣሉ ። በመሆኑም ሙስሊሞች እንዳጠቃላይ የዲን መሪዎች በተለይ ሁኔታዎችን ከዲናቸው አንፃር በማየት በጥንቃቄ ሊጓዙ ይገባል እላለሁ ።
አላህ ዲናችንን ከፖለቲከኞች ተፅኖ ይጠብቅልን ።
https://t.me/bahruteka
🟢
ሱረህ አልቀለም
በዚህች ምዕራፍ ከተዳሰሱ አንገብጋቢ ነጥቦች ውስጥ:
✏️
በዚህ ታላቅ ቀርኣን ሙሽሪኮችን አቅማቸውን መፈታተን እና ደካማነታቸውን ማሳያት
✏️
ነቢዩን (ﷺ) በታላላቅ ባህሪያት ማወደስ እና ከጠላቶች ከሚደርስባቸው አዛ ማፅናናት
✏️
ነቢዩ (ﷺ) ለሙሽሪኮች እንዳይለሳለሱና ሙዳሀና እንዳያደርጉ መከልከል
✏️
የአንዳንድ ከሃዲያን የተበለሹ ስነምግባሮች እና የሚከተላቸውን ቅጣት
✏️
ለስስታም ባለሀብቶች የማሳዋን ባልተቤቶች ምሳሌ ማድረግ
✏️
የደጋጎችን እና የሸረኞችን መጨረሻ ማሳየት
✏️
የሙሽሪኮችን ሞኝነት እያብራሩ ሁጃ ማቆም
✏️
ነቢዩ (ﷺ) በአቋማቸው ፀንተው ከጠላቶች አዛ ሰብር እንዲደርጉ ማዘዝ
ሌሎችም
📜
📜
📜
እያስተነተኑ የሚያዳምጡ ብዙ ድንቅ ጉዳዮችን ይገነዘባሉ
‼️
{إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا}
[الإسراء: 9]
《ይህ ቁርኣን እኮ ለዚያች እርሷ ቀጥተኛ ለሆነችው መንገድ ይመራል》
https://t.me/Abuhemewiya
👉
የቢሾፍቱ ኢሬቻ የኩፍር ተግባር ማሳያ !
ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : –
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk
የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ? የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ።
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
⤵️
https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk
በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ለማለት እወዳለሁ ።
http://t.me/bahruteka
🟢
በመፍታት ማስፈራራት
✏️
በሆነ ባልሆነው እየተነሱ ፍችን ማስፈራሪያ የሚያደርጉ ባሎች አላህን ይፍሩ።
✏️
በመፍታት ማስፈራራትን የአምባገነንነት እንጂ የወንድነት መገለጫ አይደለም።
✏️
በመፍታት ማስፈራራት አይፈቀድም (ሀራም ነው)
✏️
ባል ሆይ
፡ የእውነት ወንድ ሁን ቤትህን አታፍርስ
✏️
ይህ ጉዳይ ውዴታን ያሻክራል
📜
ከቁርኣን
{...وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَيَجْعَلَ ٱللَّهُ فِيهِ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا} [النساء :١٩]
ሴቶችን {
በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ መልካም ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና፡፡}
📜
ከሀዲስ
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
" لَا يَفْرَكْ مُؤْمِنٌ مُؤْمِنَةً إِنْ كَرِهَ مِنْهَا خُلُقًا رَضِيَ مِنْهَا آخَرَ ".
أَوْ قَالَ : " غَيْرَهُ ".
أخرجه مسلم في "صحيحه"، كتاب : الرضاع باب الوصية بالنساء (4/ 178) رقم (1469).
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) አሉ:
"
ሙእሚን (ባል) ሙእሚን (ባልተቤቱን) አይጥላት። ከእርሷ የሆነ ባህሪ ቢጠላ ሌላ (ጉዳይ) ይድላታልና::
"
https://t.me/Abuhemewiya