Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

abumuazhusenedris
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!
Подписчики
16 856
24 часа
32
30 дней
856
Просмотры
1 002
ER
5,94%
Посты (30д)
151
Символов в посте
909
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Религия и духовность
Пол аудитории
Женский
Возраст аудитории
25-34
Финансовый статус аудитории
Средний
Профессии аудитории
Образование
Краткое описание
June 11, 18:13

👌
በዕለቱ የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ “ኣላኡላህ” ኪታብ 2ኛ እትም ለሽያጭ ይቀርባል።
ማስታወሻ
1) በመጀመሪያው እትም እስከ January 05/2026 ድረስ ከፍላችሁ ያልወሰዳችሁ ካላችሁ ሪሲት
@abuaisham
ላይ በመላክ መውሰድ ትችላላችሁ።
2) በሁለተኛው እትም ላይ ቀድማችሁ የከፈላችሁም የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመላክ መውሰድ ትችላላችሁ።
3) ከዚህ በኋላም መክፈልና መውሰድ የምትፈልጉ ደግሞ የአንድ ኪታብ ዋጋ 300 ብር ሂሳብ በማስገባት መውሰድ ወይም እንዲዘጋጅላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
http://t.me/alaullah_kitabsales

June 11, 18:08

እውነተኛ ሠለፊይ ነኝ ካልክ፣
በቢድዐህ ሰዎች ላይ ትክክለኛ የሠለፎች አቋም ይኑርህ!!
—————
ልብህ የተምይዕ በሽታ ሳይመርዘው ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር ያለህን መቀራረብ በፍጥነት አቋርጥ።
አንተ እውነተኛ የሀቅ ተከታይ ከሆንክ ስለ ቢድዐ ሰዎች ጠንከር ያለን ንግግር ስትሰማና ስታነብ አትበርግግ!። ይልቅ በስምህ ወደ ሰለፎች እንደተጠጋህ ሁሉ በተግባርህም ተከተላቸው!!
ብዙ ምስኪን የሆኑ ሰለፊይነትን የሚሞግቱ ወንድም እህቶች በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ከተለያዩ የቢድዐህ ባለ ቤቶች ግንኙነት አላቸው፣ ለዚያም ነው በየ ጊዜው አቋማቸውን የሚቀያይሩና በአቋማቸው መፅናት ሲያቅታቸው የሚስተዋለው። አንድ ሠለፊይ ነኝ ያለ ሰው በምንም መንገድ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የሚገናኝበትና ንግግራቸውን የሚያደምጥበት መንገድ ሊኖር አይገባም!!። ምናልባት ጠንካራ እውቀት ኖሮት ረድ ሊያደርግባቸው (በስህተታቸው በማስረጃ መልስ ሊሰጥባቸው) አስቦ ካልሆነ በስተቀር ተንኮላቸውን አውቄያለሁ አልሸወድም ብሎ የትኛውም አካል ማድመጥም ሆነ የነሱን ፅሁፍ ማንበብ አይፈቀድለትም!! ትላልቅ እውቀት የነበራቸው ከቀደምቶችም በዚህ ዘመንም ስንቶች ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር ባላቸው መቀራረብና ማድመጥ የተቀየሩ አሉ። ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር በመቀራረብ ሰበብ ከተቀየሩ ቀደምት ሰው አንዱን ልጥቀስ…
የህ ኢብኑ መዒን (ረሂመሁላህ) የቡኻሪ ሸይኽ ናቸው እንዲህ አሉ:-
“
ዳውድ ኢብኑ ሚህራን በሀዲስ የታወቀ ሀዲስን የሚፅፍ ሰው ነበር፣ ሀዲሱን ትቶ ከሙዕተዚላህ የሆኑ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ ያዘና አበላሹት።”
[ተህዚቡል ከማል ፊ አስማኢ ሪጃል ገፅ 444 እና ተህዚብ አት-ተህዚብ ሊብኒ ሀጀር 3/174]
ታዲያ ኡሱል አስ-ሰላሳን እንኳን አስተካክሎ ያልቀራ ምስኪን በምን አቅሙ ነው የጥመት ባለ ቤቶችን ብዥታ እችላለሁ ብሎ ከስርስራቸው የሚልከሰከሰው?!፣ ታላላቅ የዲን መሪዎች እኮ ናቸው የቢድዐህ ባለ ቤቶችን ብዥታ በመፍራት በሩቁ ይጠነቀቁ የነበረው። የዲን ተማሪ የሆነ ሰው የአህሉሱንና መሻይኾችን ት/ት እየቀሰመ በመተግበር በተቻለው አቅም ሁሉ ለሌሎችም እንዲደርስ ሊያሰራጭ ይገባል እንጂ ማህበራዊ ሚዲያ ቀረበኝ ቀለለኝ ብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በአካል ከስርስራቸው ሊልከሰከስ አይገባም!!
የቢድዐህ ባለ ቤቶችን ድምፅ መስማትም ሆነ ፅሁፍ ማንበብ ሀራም እንደሆነ እያወቀ ወደነሱ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚልከሰከስ ሰው በሰለፊይነቱ ሊጠነክርም ሆነ ሊፀና አይችልም።
ደጋግ ቀደምቶቻችን በቢድዓ ሰዎች ላይ የሚከተለው አይነት አቋም ነው የነበራቸው፣ እውነት ከልብ እነሱን እንከተላለን ካልን በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ ይህ የሠለፎች አቋም ሊኖረን ይገባል!!
ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ስለ ቀደሪዮች መከሰትና በቀደር ላይ ያላቸው የተዛባ የፈጠራ አመለካከታቸው ሲነገረው እንዲህ አለ:-
“…
እነዚህን ሰዎች ካገኘሃቸው ንገራቸው:- እኔ ከነሱ የጠራሁኝ ነኝ፣ እነሱም ከኔ የጠሩ ናቸው። በዚያ ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር በሚምልበት ጌታ (በአላህ) ይሁንብኝ እነዚህ ሰዎች የእሁድን ተራራ ያህል ወርቅ ቢኖራቸውና ሶደቃ ቢያደርጉት በቀደር እስኪያምኑ አላህ አይቀበላቸውም።
” [ሙስሊም፣ ነሳኢይ፣ አቢዳውና ትርሚዚይ ዘግበውታል]
በይሀቂይ (ረሂመሁላህ) ስለ ኢማሙ ሻፊዒይ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:-
“
ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሂመሁላህ) በአፈንጋጮችና በቢድዓ ሰዎች ላይ ጠንካራ ነበሩ፣ በነርሱም ላይ ያላቸውን ጥላቻቸውንና ኩርፊያቸውን ግልፅ ያወጡት ነበር።"
[መናቂቡ ሻፊዒይ ጥራዝ 1/469]
ኢማሙ አህመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
“
አንድ ሰው በሙብተዲዕ ላይ ሰላምታን ካቀረበ እሱ ያንን የቢድዐ ሰው  ይወደዋል ማለት ነው።"
[ጦበቃቱል ሀናቢላ ጥራዝ 1/196]
ይህ የኢማሙ አህመድ ንግግር የቢድዐ ሰዎችን መውደድ እንደማይፈቀድና ጭራሹኑ እነሱን መዝጋት ተገቢ እንደሆነ አመላካች ነው።
ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይሉ ነበር:-
“
አላህ ሆይ! እኔ ዘንድ ለቢድዐህ ባለቤት ውለታን አታድርግለት፣ (ውለታ ካለብኝ) ልቤ ይወደዋልና።"
[ሸርህ ኡሱል ኢዕቲቃድ አህሉሱንነቲ ወልጀማዐህ ጥራዝ 1/140]
የቢድዐ ሰው ውለታ ያለበት እውነታውን ቢያውቀውም መናገር ይከብደዋል። ይህ ደግሞ አላህ ይጠብቀንና በተጨባጭ የታየ ነገር ነው። ብዙዎችን ገደል የከተተውም ይሄው ነው።
ፉደይል ኢብን ዒያድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
“
የቢድዐ ባለቤቶችን የወደደ ሰው አላህ ስራውን አበላሽቶበታል፣ የእስልምናን ብርሃንም ከልቡ አውጥቶበታል።"
[ሸርሁ ሱንነህ ሊልበርበሃሪይ 138–139 አል ኢባነህ ሊብኒ በጣህ ጥራዝ 2/460]
ልብ በሉ የቢድዐህ ባለ ቤትን መውድ ያለው አደጋ!!
ዐብዱላህ ኢብኑ ዳውድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
“
ከሀቅ ምልክቶች ሀይማኖትን በስሜት የሚይዝን ሰው መጥላት ነው። ሀቅን የወደደ ሰው በእርግጥም የስሜት ባለቤቶችን (የቢድዓ ሰዎችን) መጥላት ግዴታ ሆኖበታል።"
[ሲየር አስሰለፍ አስሷሊሂን ሊተይሚይ ጥራዝ 3/1154]
ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን (ረሂመሁላህ) ዘንድ ሁለት የስሜት ባለ ቤት የሆኑ ሰዎች ገቡና እንዲህ አሉት:-
“
አንተ የበክር አባት ሆይ! አንድ ሀዲስ እንንገርህ? አሉት፣ በጭራሽ አይሆንም፣ አላቸው፣ አንድ የቁርኣን አንቀፅ እንኳን እንቅራልህ? አሉት፣ በጭራሽ አይሆንም!፣ አላቸውና ትነሳላችሁ አለያ እኔ ተነስቼ እወጣላችኋለሁ፣ አለ፣ ተነስተው ወጡ። ከወጡ በኋላ ከአጠገቡ የነበሩ ሌሎች ሰዎች፣ የበክር አባት ሆይ! ቁርኣን ቢያነቡልህ ምንችግር አለው? ብለው ጠየቁት፣ እንዲህ በማለት ድንቅ መልስ መለሰ:- የቁርኣኑን አንቀፅ አንብበውት ያለ ትርጉሙ አዛብተው ተርጉመውት በልቤ እንዳይቀር ፈርቼ ነው።
” [ሲየር አዕላም አንኑበላእ ሊዘሀቢይ ጥራዝ 11/285]
ይህ ታላቅ የኢስላም ሊቅ በዚህ መልኩ ከፈራ አንተ ማን ነህ እንደ ዝምብ ሁሉም ላይ ዘለህ ጥልቅ የምትለው?!፣
የጣውስ ልጅ (ረሂመሁላህ) አንድ የቢድዐህ ባለ ቤት የሆነ ሰው እያናገረው ለልጁ እንዲህ አለው:-
“
ልጄ ሆይ የሚናገረውን እስከማትሰማ ድረስ ጣቶችህን ጆሮህ ውስጥ ክተታቸው፣ ከዚያም ቀጠል አደረገና በደንብ ጠንከር አድርገህ አስገባ አጠንክር። አለው
” [አላለካኢይ እና ሲየር አዕላም አንኑበላእ]
በዚህን ጊዜ ሰለፊይነት ስም ብቻ እስኪመስል ድረስ አንዳንድ ወንድምና እህቶች ዘንድ ከቢድዐህ ሰዎች ጋር ሊኖር የሚገባው ጠንካራ የሰለፎች አቋም ወርዷል። የሰለፎቻችን በቢድዐህ ሰዎች ላይ የነበራቸው ጠንካራ አቋም ኪታብ ላይ ይቀራል ተግባር ላይ ግን አደጋ ላይ ነው። በተለይ ብዙ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ ፕሮፋይል ላይ ሰለፊነትን ለማንፀባረቅ ማሻአላህ ናቸው፣ በተግባር ግን ከሙመይዓና ከኢኽዋን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮች ስር ሲልከሰከሱ ይስተዋላሉ፣ አላህ ይጠብቀንና የሆነ ኮሽታ ሲፈጠር ወደዚያው ለመጠቃለል ቅርብ ናቸው፣ ከዚህ ተግባር ልንቆጠብና ከቢድዐህ ባለ ቤቶች የተኛውንም መልእክታቸውን ከሚያብራሩባቸው የማህበራዊ ሚዲያም ሆነ ሌሎች መድረኮች መራቅና መጠንቀቅ ግዴታ ነው። ሙመይዓዎች ወርደው ከአል ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጋር የተደመሩበት አንዱ አደጋ ይህ ነበር። ሰለፊይ ነን ካልን በአቋማችን የፀናን ልንሆን ይገባል!! የሰለፎችን አቋም በሁለመናችን ተግባራዊ ልናደርግ ግድ ይለናል!! አላህ በሐቅ ላይ ያፅናን!!
በአላህ ፈቃድ በሌላ ርእስ እመለሳለሁ…
✍🏻
ኢብን ሽፋ (
t.me/ibnshifa
)
#join
⤵️
ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa

June 11, 12:32
Файлы недоступны
2
Открыть в Telegram

🚫
እጅግ አስገራሚ ለውጦችና ፈጣን መገለባበጦች፡
ቀደም ሲል በእብደት ከመግለፅና ከኢስላም ከማውጣት የነበሩበት ደረጃ፣ ወደ ማክበር፣ማላቅ፣ወደ ማሞገስ፣ ወደ ማመስገንና ወደ ማወደስ ደረጃ ተሸጋገሩ።
ልብ ይበሉ! ሸይኽ ዐ/ከሪም በዚህኛው ቪዲዮ ላይ እንዲህ በማለት ኢብራሂም ቱፋን ያወድሳሉ፦
❝
የመጅሊሱ ዋና ሀላፊ ከተከበሩ ከዶክተር ሀጂ ኢብራሂም በመጀመር፣ በመቀጠልም እናንተ የዚህ አስተባባሪ ኮሚቴዎች....❞ እያሉ ይቀጥላሉ
https://t.me/tahakedirabuabdillah/3348

June 11, 09:00

ሸይኽ ጦሃ ኸዲር አቡ ዐቢዲላህ (ሀፊዘሁላህ) የለጠፉት ከዚህ ቀደም የሸይኽ ዐ/ኪሪም አምቡዬ በኦሮሚኛ የተናገሩት ንግግር ሲሆን እሱም—አብራሂም ቱፋ በጪሮ ከተማ ላይ የተናገሩትን ንግግር ተንተርሰው ምላሽ (ረድ) ሰጥተው ነበር። ትርጉሙንም እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ፦ አነኝህ እብዶች መጅሊስን እንወክላለን ብለው፣የተቀመጡ ሰዎች "ሱፊያ እና ሰለፊያን" አንድ እናደርጋለን ከማለት ደረጃ አልፈው፣ "ኢስላም…

June 11, 08:56

ሸይኽ ጦሃ ኸዲር አቡ ዐቢዲላህ (ሀፊዘሁላህ)
የለጠፉት ከዚህ ቀደም የሸይኽ ዐ/ኪሪም አምቡዬ በኦሮሚኛ የተናገሩት ንግግር ሲሆን እሱም—አብራሂም ቱፋ በጪሮ ከተማ ላይ የተናገሩትን ንግግር ተንተርሰው ምላሽ (ረድ) ሰጥተው ነበር። ትርጉሙንም እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ፦
አነኝህ እብዶች
መጅሊስን እንወክላለን ብለው፣የተቀመጡ ሰዎች "
ሱፊያ እና ሰለፊያን"
አንድ እናደርጋለን ከማለት ደረጃ አልፈው፣ "
ኢስላም ነሷራ እና አይሁድ"
አንድናቸው እስከማለት ደረጃ ደርሰዋል። ይህንን ደግሞ— በጪሮ ከተማ (አሰበ-ተፈሪ) ላይ ኢብራሂም ቱፋ የተናገረው ነው። የድምፅ ቅጂውም ይገኛል። አላህ ኢብራሂምን አስመልክቶ: ኢብራሂም የሁዳም ነሷራም አንነበረም እያለ...ይናገራል። በል እንደውም የአይሁድ እምነት የመጣው ከኢብራሂም (ዐለይሂሰላም) በኃላ ነው።
የኢብራሂም ቱፋ ዋና ዓላማው ምን ነበር?! ለምድነውስ ይህን ያነሳው?! ዓላማው
"ወሕደቱል አድያን ነበር
"—
የሐይማኖቶች አንድነት በዓለም ላይ ያሉ ሐይማኖቶች አንድ ሆነው መሄድ አለባቸው
የሚል ቀመር ነው።
የዚህን Ideology አራማጆች  አንዳንድ ዐረብ ሀገራት ላይ ያሉ እንዲህ ይላሉ: "እናንተ ከሱፊዮች አንሰግድም ነው ምትሉት?! እንዳውም ቤተክርስቲያን ውስጥ መሰገድ አለበት፣ በጴንጤዎች አዳራሽ ውስጥ መሰገድ አለበት፣ ጴንጤዎችም ቤተክርስቲያን መጥተው መደነስ አለባቸው..."  የሚሉ ናቸው።
የኢብራሂሚያ ዲን በሚል ስም ይህንን ለማምጣት ነው እየተሰራ ያለው። አላህ ያዋርዳቸውና!!! ሰውየው የተለያዩ የዜና አውታሮችን ሰምቶ ከመናገር በስተቀር የኪታብ ጥናት የለውም—አክሎም እንዲህ ብሎ ይናገራል (ኢብራሂም ቱፋን ማለቱ ነው): "ይህንን የኢብራሂሚያን ዲን—
ማለትም የእስልምና፣ የክርስትና እና የአይሁድ እምነቶች አንድ ላይ መጣመር ትልቅ የሆነን ጥቅም አስገኝቷል።" በማለት አፉን ሞልቶ ይናገራል....ይህም የድምፅና የቪዲዮ ቅጂ ማስረጃ  አለ...
ትርጉም:- ሰሚር ጀማል
https://t.me/tahakedirabuabdillah/3340

June 11, 08:39
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

🔵
13ኛ ዙር ልዩ ወርሐዊ ፕሮግራም
🕌
ከጁሙዐህ ኹጥባ ጀምሮ
⏰
ነገ ጁሙዓህ 05/10/2018)
🎤
ከሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ጋር
ወርሐዊ
ፕሮግራማችን
ይቀጥላል።
إن شاء الله
ማስታወሻ:-
1. ጁሙዓ ከዐስር ሰላት በኋላ مختصر سيرة الرسول ﷺ (የነብዩ ﷺ የህየወት ታሪክ)።
2. ከመግሪብ እስከ ዒሻእ  ተፍሲር (تفسيرالقرآن الكريم) የሚቀጥል ይሆናል።
١. مختصر سيرة الرسول ﷺ
የኪታቡ pdf
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
https://t.me/medresetulislah/6639
٢. تفسير القرآن الكريم من سورة الفاتحة
የሙስሐፉ pdf
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
https://t.me/medresetulislah/11393
٣. شرح القواعد الأربع
የኪታቡ pdf
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
https://t.me/medresetulislah/11414
بلوغ المرام
የኪታቡ pdf
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
⏬
https://t.me/medresetulislah/6630
المدرس:-
🎙
فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي
🕌
በአልኢስላሕ መድረሳ
https://t.me/medresetulislah

June 11, 04:11

እናንተ የ አእምሮ ባለቤቶች ሆይ!!
==
አድስ አበባ ያሉ ዱዓቶች ከነሲሓወች(ኢብኑ መስዑዶች) ጋር ለምንድነው በደዕዋው መስክ ላይ ባንድ የማይሰሩት ብላቹህ ጠይቁ እስኪ
መልሳቸው ሊሆን የሚችለው ከኢኽዋኑ ተቋም ጋር አብረው ስለሚሰሩ እነ ኡስታዝ አበሉገሌ ደሞ ከነሱ ጋር ስለማይሰሩ ለዛ ነው ይሏቹሃል።
እረ ታው!
እንደዛ ከሆነ የናንተ ሸይኾች በየ ክፈለ_ሀገሩ ከማን ጋር ነው የሚሰሩት? ምነው አሏህን ፍሩ እንጂ
አድስ አበባ ነሲሐወችን ከ አህመድን ጀበል ጋር ሄዱ ከእንትና ጋር ሰሩ ተንቀሳቀሱ እያላቹህ ስትከሱ የናንተን ለምን ደበቃቹህ? በሏቸው።
ወላሂ እልሁን እንተወውና በቅንነት እናስብ የተንሻፈፈ ቀመር አለ ይስተካከል።
ለማንኛውም
ቡዙ ሰው አሽሙር ስለማይገባው በግልፅ አማረኛ በድምፅ የማወራበት ቀን እየደረሰ ነው ጠብቁኝ ለጥቂት ቀናቶች ኢንሻአሏህ።
t.me/abumuazhusenedris

June 10, 15:11
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

እያዳምጣችሁ ወደ ተግባር
📢
በየሶሻል ሚድያዎች ስሞችን (ሱብሀን አሏህ፤ አልሃምዱሊላህ፤አሏሁ አክበር...) እያሉ መሰየም እንዴት ይታያል
❓
ما حكم تسمية الإنسان نفسه في وسائل التواصل بالأذكار مثل : (سبحان الله) و (الحمد لله).
‏قالت ‌ اللجنة الدائمة⁩ للإفتاء :
" يجب عليك تغيير هذا الاسم؛ لأن شخصك ليس هو سبحان الله، وإنما (سبحان الله) ذِكر من الأذكار الشرعية ".
‏مجموع الفتاوى ( ١١ / ٤٧٧ ).
🎙
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት(ሀፊዘሁሏህ)
🔗
ቴሌግራም ቻናል:-
t.me/Quranrecitation02
t.me/Quranrecitation02

June 10, 11:37

የቢድዓ ሰው ከ አህያ በታች ነው ተመልከቱ ቀደምቶችን
ሸሪክ
እንድህ ይላል "በየ ጎሳው(በየ መንደሩ)
አህያ
ቢኖር ለኔ የተሻለ ነው የቢድዓ ሰው ከሚኖር"
በግርድፉ ነው አማረኛውን የገለፅኩት
يقول
شريك
"لَئِنْ يَكُونُ فِي كُلِّ قَبِيلَةٍ حِمَارٌ أَحَبُّ إِلَيَّ مِنْ أَنْ يَكُونَ فِيهَا رَجُلٌ مِنْ أَصْحَابِ أَبِي فُلَانٍ – رَجُلٌ كَانَ مُبْتَدِعًا. [التقريب: لِابْنِ حَجَرٍ ص: ٤٣٦]
t.me/abumuazhusenedris

June 10, 10:24

​
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
​
🚨
አስቸኳይ የጥንቃቄና የማስጠንቀቂያ መልዕክት ከባህር ዳር አባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ!
🚨
​ውድና የተከበራችሁ የዲናችን እህትና ወንድሞች፤ በአሁኑ ሰዓት
የባህር ዳር አባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድን
የቴሌግራም
ግሩፑን ስም፣ዲስክሪፕሽን (Description)  ጽሁፎችን እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ፖስቶችን
እንደ ግብአት ተጠቅሞ፣ የተለየ የሐሰት ግሩፕ እና አካውንት ከፍቶ ሰዎችን እያታለለ ብር የሚሰበስብ አጭበርባሪ ግለሰብ እንዳለ ደርሰንበታል።
​ይህ አካል ከቢላል መስጅድ አስተዳደርም ሆነ ከኮሚቴው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌለው እና የግል ጥቅሙን የሚያሳድድ አጭበርባሪ ነው።
ስለሆነም መላው ሙስሊም ማህበረሰብ የሚከተሉትን ነጥቦች ተገንዝቦ ራሱንና ዲኑን ከማጭበርበር እንዲጠብቅ በጥብቅ እናሳስባለን፡:
​
1️⃣
ትክክለኛ እና ሕጋዊ የባንክ አካውንቶቻችን፡
ለባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና እስላማዊ ማህበር ስር ላለው
ለቢላል መስጅድ ግዢ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ
የሚውሉ እውቅና ያላቸው አካውንቶች እነዚህ
ብቻ
ናቸው፦
​
📌
ንግድ ባንክ (CBE)፦
1000-742-45-45-45
📌
አቢሲኒያ ባንክ፦
245566778
📌
ሂጅራ ባንክ፦
1000-927-373-0001
👥
የአካውንት ስም፦
አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ እስማን
❌
አብደላ አወል አባቦር (Abidela Awol Ababor) የሚባል ሰው በኮሚቴው ውስጥ የለም!
ልጁ ወደ ግሩፑ ሲገቡ ራሱን በዚህ ግሩፕ  ስም እያስተዋወቀ እና የራሱን አካውንት በመለጠፍ እያጭበረበረ ይገኛል።
👌
👌
👌
በቢላል መስጅድ ስም በአብደላ አወል አባቦር ስም የተከፈተ ምንም አይነት አካውንት የለም!
​
❌
የአዋሽ ባንክ አካውንት ፍፁም የለንም!