Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ahmedadem
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Подписчики
73 598
24 часа
4
30 дней
231
Просмотры
6 656
ER
9,04%
Посты (30д)
Символов в посте
731
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Социальные сети и сообщества
Пол аудитории
Смешанная аудитория
Возраст аудитории
-
Финансовый статус аудитории
Смешанный
Профессии аудитории
Прочие
Краткое описание
-
March 02, 07:36

March 02, 07:36
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

March 02, 07:35

🌾
ترجمة ملخص خطبة الجمعة باللغة الأرومية
🌾
Ramadaan ji'a jijjiramaa fi qalbii haaromsaati
🔊
U/Abdulmuin Sh/Ahmad
Wiixata 12/9/1447 A.H
Zaadul-Ma'aad
🔗
https://is.gd/khutba_aforo
🔸
🔹
🔸
🔹
🔸
🔹
🌐
https://zadulmead.org/
✔️
https://telegram.me/ahmedadem
✔️
https://facebook.com/yenegew
✔️
https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️
https://x.com/zadul__mead
✔️
https://instagram.com/zadulmead

March 01, 07:02

March 01, 07:00
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

March 01, 07:00

🌾
የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/351
🌾
🔊
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ረመዷን የለውጥና ልብ ማስተካከያ ወር
እሁድ 12/9/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽
🔽
🔽
🔽
🔽
🔽
🔽
🔽
🔗
https://is.gd/khutba_351
🔸
🔹
🔸
🔹
🔸
🔹
💥
በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐
https://zadulmead.org/
✔️
https://telegram.me/ahmedadem
✔️
https://facebook.com/yenegew
✔️
https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️
https://x.com/zadul__mead
✔️
https://instagram.com/zadulmead
📚
"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

February 28, 09:47

February 28, 09:47
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

February 28, 09:47

ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ
ቁጥር /6
🔊
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸
mp3




🔎
https://bit.ly/3cY20Tt
🔸
🔹
🔸
🔹
🔸
🔹
በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
1/አባቴ ለአመታት ታሞ ወደ አኼራ ሄዷል ለ3አመት ያህል ረመዷንን አልፆመም ለእያንዳንዱ ቀን ሚስኪን አላበላም ሚስኪን የሚያበላው ገንዘብ የለውም ነበረ እኔ አሁን ለእሱ ማውጣት እችላለሁን?
2/ለስኳር በሽታ መርፌ መወጋት ፆምን ያበላሻልን?
3/ፆመኛ ሆኜ ምግብ እየሰራሁ መቅመስ ፆምን ያበላሻልን?
4/ለ7ወራት ሀይድ ዘግቶኝ ነበረ በ7/ወሩ ረመዷን ሊገባ ሁለት ቀን ሲቀረው መጣ የሚፈሰውም የበሽታ ደም ነው ለ9 ቀናት ያለመቋረጥ ይፈስ ነበር የበሽታ ደም መሆኑን ስላወቅኩ 9ቀኖችን ፆሚያለሁ
ለ9ቀን የበሽታው ደም ከፈሰሰ በኋላ ትክክለኛው የሀይድ ደም መጣ ያለፉትጅ 9ቀናት ቀዷ ማውጣት አለብኝን?
5/እኔ የምኖረው ቤሩት ነው የምሰራው ከካፊሮች ጋር ነው አዛን አልሰማም መጝሪብ አዛን ማለቱን የምትነግረኝ ጓደኛየ ናት የምትነግረኝ አንድ ቀን ስትጠፋብኝ አዛን ያለ መስሎኝ ቀድሜ አፈጠርኩ ከ2ደቂቃ በኋላ አዛን አለ ቀዷ ማውጣት አለብኝን?
6/እኔ ጋር አብሪያት የምሰራ ልጅ ነበረች በተደጋጋሚ እንጣላለን እናም አሁን እንደተኮራረፍን ነው ያለነው አውፍ ሳንባባል ረመዷን በመፆሜ ፆሜ ይበላሻልን?
7/ጀማዓ የማይሰገድበት መስጂድ ኢዕቲካፍ ማድረግ ይቻላልን?
8/ሰልፎች በቀን 60ጊዜ ያኸትሙ ነበር ብለውናል እኔ ገና የቁርኣን ተማሬ ነኝ ሙራጅኣ ማድረግ ስላለብኝ በተደጋጋሚ ላላኸትም እችላለሁ ሙራጅኣው አይታሰብልኝምን?
9/በረመዷን ቀን ላይ ቁርኣን መቅራትና ማታ ላይ መቅራት እጅግ እኩል ነውን?
10/ሶላት በምሰግድበት ጊዜ የሀፈዝኩትን እየቀራሁ ሲጠፋብኝ እሱን ትቼ ሌላ ብቀራ እንዴት ይታያል?
11/ለሶላት በምንነይትበት ጊዜ ነይቱ ሶሊ ሶላተን ማለት እንዴት ይታያል?
12/ሶላት በምሰግድበት ቦታ ከቂብላው ፊት ለፊት ሁሉም ቤቱ መስተዋት ነው እዚህ ቦታ ላይ መስገድ እንዴት ይታያል?
13/ከፈጅር ሶላት በኃላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ተቀምጨ 2ረከኣ ሰግጄ እነሳላሁ ይህ ድርጊቴ ስህተት ነውን?
🔸
🔹
🔸
🔹
🔸
🔹
🌐
https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
🔗
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶
http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

February 27, 05:10