Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

Happy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ አመራርና የህይወት ስኬት አሰልጣኝ

happy66ethiopia
This channel is personal development, Entrepreneurship and leadership qualities Training Center
Подписчики
1 180
24 часа
10
30 дней
-20
Просмотры
3 304
ER
280,08%
Посты (30д)
Символов в посте
449
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Социальные сети и сообщества
Пол аудитории
Смешанная аудитория
Возраст аудитории
-
Финансовый статус аудитории
Смешанный
Профессии аудитории
Прочие
Краткое описание
-
December 22, 15:21

የ 3 "መ "ዎች ምስጢሮች !!!
1.
መ"=መስጠት
:- የመስጠት
ያህል ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም!ሞክሩት! ምን እንስጥ? ገንዘብ:ንብረት :ምሥጋና:እውቀት :ጥበብ :ፈገግታ :አድናቆት:ትኩረት:ፍቅር ወዘተ መስጠት ትችላለህ!!!
2. "መ " መንቃት
:- በእያንዳንዱ ቅፅበት መንቃት ከፈጣሪ ጋር መገናኝት ነው! አእምሮ እና አካል ምን እየሆነ እንዳለ በመንፈሳዊ ሀይል በመንቃት መገንዘብ አለብን !ያ ማለት ተከታታይ መነሳሳት ውስጥ በመግባት ከፍተኛ የደስታ ስሜት ውስጥ መንኖር ማለት ነው!!!
3."መ" መምራት
:-
ውስጣዊ ማንነታችን በማወቅ እና በመጠቀም ለውጫዊ አላማችን በልዩ ትኩረት መመራት መቻል ነው!!!በልዩ አላማህ ካልተመራህ ወኔ ቢስ ትሆናለህ!!!እያንዳንዱ ቅጽበት የአላማህ ተገዢ መሆን አለብህ!!!እነዚህ "መ"ዎች በመጠቀም የህይወታችን የስኬት ኬሚስትሪ ማግኝት አለብን!!!ይህ ጥበብ በዚህ ቅጽበት ተግባራዊ ይደረግ!!! ካልሆነ የእውቀት ወሬ ሆኖ ይቀራል!!!
ደስታቸው አለም
#Join
Now to
👉
@Happy
world  !#+251913180867/
#+25193838261

December 22, 15:21

December 22, 07:19
Файлы недоступны
3
Открыть в Telegram

ለወጣቶች!ለሰራተኞችናለአመራሮች የተዘጋጀ ድንቅ ስልጠናHappy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ አመራርና የህይወት ስኬት አሰልጣኝ:
ምርጥ ስልጠናዎች በክ/ከተሞች! ቢሮዎች!የግል ድርጅቶች! ለአመራርና ለሰራተኞች እየተሰጡ ይገኛሉ
!!!
@knowledge
management
@organization
culture
@performance
empowerment
@Team
building
@Leadership
skill
@Conflict
resolution
@Communication
skills
@Personal
development
@Customers
handling
@Ecotypes
encouragement
@Time
management
@Positive
attitude
@Emotional
intellectual እና ሌሎች ስልጠናዎች በመስጠት ላይ  እንገኛለን!!!
Contact Us
+251913180867
/
+25138382361

December 22, 03:57

የጤና ታላቅ ምስጢር ሀኪሞች ሳይሆኑ በንቃተ_ህሊና አሁን ከፈጣሪ ጋር 100%መገኘት ነው!!! ታላቅ ምስጢር ነው ያልኩት!ዘመዴ?ከሀኪሞች በላይ እንደማለት ነው!!!
ደስታቸው አለም

December 21, 13:53

ፍፁም ገደብ አልባ ነፃነት !!!
እኛ የሰው ልጆች ከድብቁ አእምሮ የጥላቻ ! የቁጣ!የ የቅናት!የቂም!የፍርሀት!እስር ቤት ነፃ መውጣት የፈጣሪ ልዩ ስጦታችን ነው!!! እኛ ማን መሆናችን አናውቅም! እኛ ቀንና ሌሊት እያንቀላፋን መሆናችን አናውቅም ! እኛ ጨለማ ውስጥ መሆናችን አናውቅም! ግን ፍፁም ደስታ! ፍፁም ፍቅር !ፍፁም ብርሀን !ፍፁም !ሀሴት  ! ከፊት ለፊታችን እየጠበቀን ነው! እባካችሁ!!!በማይረባ ነገር አንታሰር !ቅጥ ያጣ  ቁሳዊ ፍላጎቶች የሰውልጅ የጨለማ እስርቤቶች ናቸው!!! የህይወት ህልቆ መሳፍርት ነፃነት የሚገኝው ምሥጢራት!!!!
👉
በተመስጦ
👉
ፀጥታ
👉
ግንዛቤ
👉
ንቃተ-ህሊና
👉
ፍፁማዊ የፍቅር ገነት
👉
ደ-ስ-ታ!!! ናቸው!!! እኒዚህ ምሥጢራት በዚህ ቅፅበት ተግባራዊ ካልተደረጉ እውቀት ብቻ ሆነው ይቀራሉ!በዚህ ሰአት አሁን እናድርገው!!!
@ደስታቸው አለም
#Join
Now to
👉
👉
👉
👉
@Happy
world  !#+251913180867/
#+25193838261

December 20, 08:40

የሳይንስ ጥናት እንደሚለን ከሆነ 95% የትኛውም የምንፈራው ነገር በእውኑ አለም በፍፁም ሊደርስ የማይችል የውሸት ፍርሀት ነው፡፡ ይህ ማለት አእምሮችን በሀሳብ ደረጃ የፈጠረው የውሸት ቅዠት ነው፡፡የቀረው 5 % ፍርሀታችን ብቻ በትክክል በህይወታችን ሊደርስ እንደሚችል ጥናቱ ያስረዳል ፡፡መልካሙ ዜና ደግሞ ይህ ሊደርስ ይችላል የተባለው የጥናት ውጤት በሁለት መንገድ ከፍርሀት እስርቤት ነፃ እንደምንወጣ ነው የሚነግረን ፡፡ እንደኛው ነገር የሚያስፈራን ነገር በጥልቀት በማጥናት መፍትሄው በመንፈሳዊ መገኘት በቅፅበቱ መፍታት መቻል ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በውስጣችን ያለው ገደብ የሌለው አቅም ተጠቅመን በድፍረት በፅናት መጋፈጥ መቻል የፍርሀት እስር ቤት ማፍረስ እንችላለን ፡፡DESTACHEW ALEM

December 20, 05:13

"
የፈለግከው ነገር ለማድረግ የሚያቆምህ ምንም ምክንያት የለም
!!!"
ብዙዎች ሰው መለወጥ! መሻሻል! መበልጸግ! ይፈልጋል!!! ለዚህ የፈለገውን ነገር ለማግኘት ቁርጠኛ አይደለም!!! "ቆይ እስቲ አሁን ጊዜውም አይደለም "ይላል። አትሸወድ ጊዜው አሁን ነው!!! "አሁን ለዚህ የሚሆን ገንዘብ የለኝም "ይላል። አትሸወድ! አሁንገንዘብ ያለው ሁሉ እንዲሁ እንዳተ በባዶ ኪስና አለም  ቆርጦ  የተነሳ ሰው መሆኑ አትርሳ!ገንዘብ በገንዘብ አይመጣም!ገንዘብ የሚመጣ በባዶ ኪስ በዚህ ቅፅበት  ሜዳ  ሙጥኝ ብሎ ለሰራ ነው!!!" አንዳንዶቹ ደግሞ ከጎኔ የሚቆም ሰው የለም"ይላሉ።አትሸወድ! በዚህ ጊዜ ሰው አሏቸው የምትላቸው ሰዎች  ሁሉ ያን ጊዜ ብቻቸው የጀመሩ ናቸው።ከጎንህ ሰው እንዲኖር ከፈለግክ መጀመርያ ከራስህ ከትክክለኛው ማንነትህ ጋር ከጎኑ ቁምና ተአምሩ ታያለህ! " አንዳንዶቹ ደግሞ ለዚያ የሚመጥን አቅም የለኝም"ሲሉ ይደመጣሉ።አትሸወድ! በውስጥህ ገደብ የሌለው አቅም አለ።አንተ ልዩ ነህ!ልዩ የተደበቀ  ሀይል በውስጥህ ፈጣሪ ማስቀመጡ አትርሳ!!!ስለሆነም በዚህ ቅፅበት ያልሆንከው ነገር ነገ እንዲሆንልህ አትመኝ!!! ለመሆን የተመኘሀው  የምታራዝምበት ም-ን-ም ምክንያት የለም!!!
ያሰረህን EGO በጥሰህ ውጣ!!!አሁን በዚህ ቅፅበት ያልሆንከው  ነገር መቼም ልትሆነው እንደማትችል ቀስ ብየ በምስጢር ብነግርህ ትደነግጣለህ እንዴ!????ምንም ማድረግ አልችልም!እውነቱ እሱ ነውና! ለፈለክው ነገር ፈጣሪህን አስቀድመህ ደፍረህ  እርምጃ በዚህ ቅፅበት ውሰድ! የተዘጋጉ በሮች የሚከፈቱበት ምስጢር በዚህ ቅፅበት የተወሰደ እርምጃ  ነው!!!እሱ ነው የህይወት አዲስ መድሀኒት!!!!
ደስታቸው አለም!!!

December 20, 05:09
Файлы недоступны
3
Открыть в Telegram

ለወጣቶች!ለሰራተኞችናለአመራሮች የተዘጋጀ ድንቅ ስልጠናHappy world ደስታቸው አለምMBA ፕሮፌሽናል የ አመራርና የህይወት ስኬት አሰልጣኝ:
ምርጥ ስልጠናዎች በክ/ከተሞች! ቢሮዎች!የግል ድርጅቶች! ለአመራርና ለሰራተኞች እየተሰጡ ይገኛሉ
!!!
@knowledge
management
@organization
culture
@performance
empowerment
@Team
building
@Leadership
skill
@Conflict
resolution
@Communication
skills
@Personal
development
@Customers
handling
@Ecotypes
encouragement
@Time
management
@Positive
attitude
@Emotional
intellectual እና ሌሎች ስልጠናዎች በመስጠት ላይ  እንገኛለን!!!
Contact Us
+251913180867
/
+25138382361

December 19, 08:36

2 አይነት ንቃተ-ህሊና ተደረሰበት!!!
1.የአእምሮ ንቃተ-ህሊና ሲሆን
2. የመንፈስ ንቃተ-ህሊና ነው!!!አንደኛው ንቃት=የማሰብ አላማ ሲኖረው ሁለተኛው ደግሞ= የማስተዋል አላማ ይዘው ይኖራሉ።በሌላ አገላለፅ የቀጣሪና ተቀጣሪ አላማና ይዘት አሏቸው።በሌላ አገላለፅ ማሽንና ማሽን ሰሪው ናቸው!!! እነዚህ ድንቅ ምስጢራት የመጠቀም ጥበብ ደረጃ ከደረስን በቃ ከአለማዊ እስራት ነፃ ወጥተን እጅግ የሚያምርና የሚያጓጓ ህይወት መኖር እንችላለን!!!
ደስታቸው አለም

December 18, 14:16

ጥቅስ‹‹ተመስጦ መድሀኒት መሆኑ ያልተገነዘበ በከፍተኛ የአእምሮ ህመም የተጠቃ መሆን አለበት››Destachew Alem