Select your region
and interface language
We’ll show relevant
Telegram channels and features
Region
avatar

Abu Imran Muhammed Mekonn

AbuImranAselefy
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
Subscribers
24 401
24 hours
51
30 days
-51
Post views
1 837
ER
7,53%
Posts (30d)
Characters in post
294
Insights from AI analysis of channel posts
Channel category
Religion and Spirituality
Audience gender
Male
Audience age
35-44
Audience financial status
Middle
Audience professions
Education
Summary
January 22, 05:02

👌
ወራቤ ወራቤ ወራቤ  ነቃ  ነቃ  ብላለች
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ
ወበረካቱሁ
የተከበራችሁ የወራቤ  ከተማ የሱና ወንድምና እህቶች በሙሉ ከመጪው፡ ጁምዓ ጀምሮ እስከ እሁድ  ለሚካሄደው ደማቅ ሀገር አቀፋዊው ፖሮግራም ለመጓዝ የምትፈልጉ በሚከተሉት የስልክ አድረሻ ደውላችሁ  እንድትመዘገቡ   ለማስታወስ እንወዳለን ።
🕌
ከአቡ አዩ-በል አንሳሪይ ዙርያ ያላችሁ በኡስታዝ ስራጅ ሁሴን  በኩል ደውላችሁም በአካልም  ተገናኝታችሁ  ማውራት  ትችላላችሁ
📲
0926184053
🕌
በመናሀሪያ ያላችሁ ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር
📲
0919574473
🕌
በዘሞባቴ/ደሩልሂጅራ ያላችሁ ኡስታዝ  ኢብራሂም ኸይሬ
📲
0910979867
🕌
በዪንቨረስቲ አቅሳ ዙርያ ያላችሁ
ኡስታዝ ዩሱፍ
📲
0919244176ል
🚌
🚗
🚐
ከተመዘገባችሁ  በኋላ  የደርሶ መልስ ብር  የምትከፍሉበት አካውንት ቁጥር
👇
👇
👇
የብር መጠን ደርሶ መልስ  750 ብር ብቻ
🫴
አካውንት ቁጥር --1000252212225  አህመድ ሸረፋ
ማሳሰብያ አከውንት ስታዝገቡ ደውላችሁ ስማችሁን ለኡስታዞች አሳውቁ!!!
የምንነሳበት ቀንና ሰዓት እናሳውቃቾሃለን ኢንሻ አለህ።
ለበለጠ መራጃ 0910979867/0926184053 ስራጅ
💡

ኑ ብላለች ዱና
📌
📌
📌
በጉጉት ስንጠብቅ - አመት ዞሮ ደርሶ፤
ይሄው ተጠርተናል - ድግስ ተደግሶ።
ሳምንታት ወራትን - ተክተው ሄዱና፤
ሸዕባን ዞሮ መጠ - ዓመት ሆነውና፤
ድንቅ ድግስ ሰርታ - ኑ ብላለች ዱና።
✍️
(ኢብኑ ኑሪ)
ጥር 13/2018
ስልጤ (ሳንኩራ)
👇
👇
👇
👇
👇
👇
https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa

January 22, 04:32
Media unavailable
1
Show in Telegram

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ
https://t.me/AbuImranAselefy/11670

January 22, 04:13

ቀጣይ ጁምዓ ወደ ለሀገር አቀፉ ፕሮግራም ስንመጣ ከአዲስ አበባ ምን ይዘንላችሁ እንምጣ???
📱
Mobile
🔌
Charger

🕰

ሰዓቶች
◈   memory
◈ የተለያዩ ሽቶዎች
◈ የተለያዩ ማከፋፈያዎች
◈ የተለያዩ ብሉቱዝ ኤርፎኖች
◈ የተለያዩ ኪታቦች
.
.
.
✔️
ወይም ማንኛውም ከአዲስ አበባ የሚመጣላችሁን እቃ በማዘዝ በእጃችሁ ማስገባት ትችላላችሁ።
ለማዘዝ
@AbuImranMobileA
የቴሌግራም ቻነል
👇
👇
👇
👇
https://t.me/Abuimran_MA
☔️
በቀጣዩ ግሩፕ ግቡና add አድርጉልኝ
https://t.me/Abuimran_MTA

January 21, 18:29
Media unavailable
1
Show in Telegram

🔘
#ድንገተኛ_ብስራት
=>-------<=

የሙሐደራ ፕሮግራም
⁉️
መቼ?
👉
ነገ ሀሙስ ከመግሪብ ቡኋላ
💺
የሙሐደራው አቅራቢ
🎤
ውዱ ሸይኻችን
🎙
ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን አቡ ጦልሃ
⁉️
የት ነው?
🏢
በመድረሳችን አል-ኢስላሕ
📍
አድራሻ፦ አል-ኢስላሕ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ ተራ መጨረሻ
🌐
የአል-ኢስላሕ መድረሳ የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል
#join
በማለት ይቀላቀሉ።
👇
👇
👇
👇
https://t.me/medresetulislah

January 21, 15:01

🔊
ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ  ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑
ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙
አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ       …

January 21, 13:11
Media unavailable
1
Show in Telegram

ኑ ብላለች ዱና በጉጉ ስንጠብቅ - አመት ዞሮ ደርሶ፤ ይሄው ተጠርተናል - ድግስ ተደግሶ። ሳምንታት ወራትን - ተክተው ሄዱና፤ ሸዕባን ዞሮ መጠ - ዓመት ሆነውና፤ ድንቅ ድግስ ሰርታ - ኑ ብላለች ዱና።
✍️
(ኢብኑ ኑሪ) ጥር 13/2018          ስልጤ (ሳንኩራ) https://t.me/AbuImranAselefy/11662

January 21, 11:48

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ  ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ መዘጋጀቱ ይታወቃል። በመላው አዲስ አበባ ዙሪያ  ጉዞ ለምታደርጉ ወንድሞቻችን በሙሉ በቀሩት ቀናቶች ውስጥ ቦታ ለማስያዝና ለመመዝገብ የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል…

January 21, 11:02

🔊
ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ  ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑
ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙
አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ       …

January 21, 08:56
Media unavailable
1
Show in Telegram

ልዩ ሀገር አቀፍ ፕሮግራም

January 21, 05:01
Media unavailable
1
Show in Telegram

🔊
ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ  ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑
ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙
አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ       …