
Abu Imran Muhammed Mekonn
👌
ወራቤ ወራቤ ወራቤ ነቃ ነቃ ብላለች
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ
ወበረካቱሁ
የተከበራችሁ የወራቤ ከተማ የሱና ወንድምና እህቶች በሙሉ ከመጪው፡ ጁምዓ ጀምሮ እስከ እሁድ ለሚካሄደው ደማቅ ሀገር አቀፋዊው ፖሮግራም ለመጓዝ የምትፈልጉ በሚከተሉት የስልክ አድረሻ ደውላችሁ እንድትመዘገቡ ለማስታወስ እንወዳለን ።
🕌
ከአቡ አዩ-በል አንሳሪይ ዙርያ ያላችሁ በኡስታዝ ስራጅ ሁሴን በኩል ደውላችሁም በአካልም ተገናኝታችሁ ማውራት ትችላላችሁ
📲
0926184053
🕌
በመናሀሪያ ያላችሁ ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር
📲
0919574473
🕌
በዘሞባቴ/ደሩልሂጅራ ያላችሁ ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይሬ
📲
0910979867
🕌
በዪንቨረስቲ አቅሳ ዙርያ ያላችሁ
ኡስታዝ ዩሱፍ
📲
0919244176ል
🚌
🚗
🚐
ከተመዘገባችሁ በኋላ የደርሶ መልስ ብር የምትከፍሉበት አካውንት ቁጥር
👇
👇
👇
የብር መጠን ደርሶ መልስ 750 ብር ብቻ
🫴
አካውንት ቁጥር --1000252212225 አህመድ ሸረፋ
ማሳሰብያ አከውንት ስታዝገቡ ደውላችሁ ስማችሁን ለኡስታዞች አሳውቁ!!!
የምንነሳበት ቀንና ሰዓት እናሳውቃቾሃለን ኢንሻ አለህ።
ለበለጠ መራጃ 0910979867/0926184053 ስራጅ
💡
◉
ኑ ብላለች ዱና
📌
📌
📌
በጉጉት ስንጠብቅ - አመት ዞሮ ደርሶ፤
ይሄው ተጠርተናል - ድግስ ተደግሶ።
ሳምንታት ወራትን - ተክተው ሄዱና፤
ሸዕባን ዞሮ መጠ - ዓመት ሆነውና፤
ድንቅ ድግስ ሰርታ - ኑ ብላለች ዱና።
✍️
(ኢብኑ ኑሪ)
ጥር 13/2018
ስልጤ (ሳንኩራ)
👇
👇
👇
👇
👇
👇
https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ
https://t.me/AbuImranAselefy/11670
ቀጣይ ጁምዓ ወደ ለሀገር አቀፉ ፕሮግራም ስንመጣ ከአዲስ አበባ ምን ይዘንላችሁ እንምጣ???
📱
Mobile
🔌
Charger
⏰
🕰
⏱
ሰዓቶች
◈ memory
◈ የተለያዩ ሽቶዎች
◈ የተለያዩ ማከፋፈያዎች
◈ የተለያዩ ብሉቱዝ ኤርፎኖች
◈ የተለያዩ ኪታቦች
.
.
.
✔️
ወይም ማንኛውም ከአዲስ አበባ የሚመጣላችሁን እቃ በማዘዝ በእጃችሁ ማስገባት ትችላላችሁ።
ለማዘዝ
@AbuImranMobileA
የቴሌግራም ቻነል
👇
👇
👇
👇
https://t.me/Abuimran_MA
☔️
በቀጣዩ ግሩፕ ግቡና add አድርጉልኝ
https://t.me/Abuimran_MTA
🔘
#ድንገተኛ_ብስራት
=>-------<=
✅
የሙሐደራ ፕሮግራም
⁉️
መቼ?
👉
ነገ ሀሙስ ከመግሪብ ቡኋላ
💺
የሙሐደራው አቅራቢ
🎤
ውዱ ሸይኻችን
🎙
ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን አቡ ጦልሃ
⁉️
የት ነው?
🏢
በመድረሳችን አል-ኢስላሕ
📍
አድራሻ፦ አል-ኢስላሕ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ ተራ መጨረሻ
🌐
የአል-ኢስላሕ መድረሳ የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል
#join
በማለት ይቀላቀሉ።
👇
👇
👇
👇
https://t.me/medresetulislah
🔊
ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑
ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙
አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ …
ኑ ብላለች ዱና በጉጉ ስንጠብቅ - አመት ዞሮ ደርሶ፤ ይሄው ተጠርተናል - ድግስ ተደግሶ። ሳምንታት ወራትን - ተክተው ሄዱና፤ ሸዕባን ዞሮ መጠ - ዓመት ሆነውና፤ ድንቅ ድግስ ሰርታ - ኑ ብላለች ዱና።
✍️
(ኢብኑ ኑሪ) ጥር 13/2018 ስልጤ (ሳንኩራ) https://t.me/AbuImranAselefy/11662
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ መዘጋጀቱ ይታወቃል። በመላው አዲስ አበባ ዙሪያ ጉዞ ለምታደርጉ ወንድሞቻችን በሙሉ በቀሩት ቀናቶች ውስጥ ቦታ ለማስያዝና ለመመዝገብ የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል…
🔊
ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑
ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙
አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ …
🔊
ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!!
👉
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ከነማ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል።
🪑
ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች መካከል።
🎙
አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ …