
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
፨
ሂጃብሽ ክብርሽ ነው
"ሂጃብሽ የአላህ ትዕዛዝ፣ የሀያእ መገለጫ እና የክብርሽ መከለያ ነው። ዓለም በውበትሽ እንዲገረም ሳይሆን፣ አላህ በፅናትሽ እንዲወድሽ ኑሪ። ውድ ዕቃ በሽፋን እንደሚጠበቀው ሁሉ፣ አንቺም ከአላህ ዘንድ እጅግ ውድና የተከበርሽ ነሽ።"
😍
@Islamic_picture_wallpaper
ምናገባህ/ሽ
❗️
አንዳንድ ሰዎች ሚጠይቁት ጥያቄ
ምናገባህ/ሽ
የሚል ምላሽ ያሰጣቸዋል። ነገር ግን ስድብ ወይም ዘለፋ ስለሚመስል ለኛ ሀገር ሰው ይህን ምላሽ መስጠት ከባድ ነው!
በቃ ግን ሀዲሱኮ ማላ የዕኒ የሆነን ነገር መተው ከእስልምና ማማር ነው ተብሏል። ምናገባህ/ሽ ስንል ሀዲሱንም እያስታወስን እናም ማይመለከታቹ ጥያቄ እንደጠየቃችሁ እንደሆነ እየነገርን ጭምር ነው። so በክፋ አትውሰዱብን....እናንተም ማያገባችሁን አትጠይቁ ባረከላሁ ፊኩም...
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
🌝
የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ
🔹
😀
🔊
ቁርዓን
✈️
ቻናላችን፦
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
✈️
ግሩፓችን፦
@Islamic_picture_wallpaper_Gp
12 አዲስ ምዕራፎች ፣ 360 አዲስ እድሎች ነገ የህይወታችን 360 ገፅ መፅሀፍ የመጀመሪያ ባዶ ገፅ ነው.....ጥሩ እንፃፍበት። 1447 ለእናንተ ምን ይመስል ነበር ? 1448 ንስ ዲናችን ላይ ምን አበርክቶ ለማድረግ ወስናቹሃል ? በአጠቃላይ በ 1447 የተከሰቱ አስቂኝም አሳዛኝም ገጠመኞች ካሏችሁ አካፍሉን
😊
የተዘወጀም ካለ
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
12 አዲስ ምዕራፎች ፣ 360 አዲስ እድሎች ነገ የህይወታችን 360 ገፅ መፅሀፍ የመጀመሪያ ባዶ ገፅ ነው.....ጥሩ እንፃፍበት።
1447 ለእናንተ ምን ይመስል ነበር ?
1448 ንስ ዲናችን ላይ ምን አበርክቶ ለማድረግ ወስናቹሃል ?
በአጠቃላይ በ 1447 የተከሰቱ አስቂኝም አሳዛኝም ገጠመኞች ካሏችሁ አካፍሉን
😊
የተዘወጀም ካለ
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
መልስ ሀ
አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ኢማሙ ‹‹አሚን›› ሲል እናንተም ‹‹አሚን›› በሉ፡፡ የአንደኛችሁ ድምፅ ‹‹አሚን›› ከመላዕክት ድምፅ ‹‹አሚን›› ጋር ከተስማማ ያለፈ ወንጀሉ ይማራል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
⁉️
አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ኢማሙ ‹‹አሚን›› ሲል እናንተም ‹‹አሚን›› በሉ፡፡ የአንደኛችሁ ድምፅ ‹‹አሚን›› ከመላዕክት ድምፅ ‹‹አሚን›› ጋር ከተስማማ
ሀ)) ያለፈ ወንጀሉ ይማራል፡፡››
ለ))የሚመጣው ወንጀሉ ይማራል፡፡››
ሐ))የአንድ አመት ወንጀሉ ይማራል፡፡››
መ))መልስ አልተሠጠው
መልስ ሀ
ቡረይዳ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዲህ ይሉ ነበር፡- በደመና ቀን የአስር ሶላትን በአፍላ ወቅት ስገዱ፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- ‹‹የአስርን ሶላት የተወ ሰው (መልካም) ስራው ይሰረዝበታል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)