Выберите регион
и язык интерфейса
Покажем актуальные для региона
Telegram-каналы и возможности
Регион
avatar

ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚

islamic_picture_wallpaper
በቻናላችን ስር 👇 #የምንማማርባቸዉ_ኢስላሚክ_ጥያቄዎች #ሰሂህ_ሀዲሶች #የታላላቅ_ዓሊሞች_ምክር #ኢስላሚክ_ጥቅሶች #የቁርዓን_ተደቡሮች #የሶሃቦች_ታሪክ #የነብያት_ታሪኮች #የቁርዐን_ጥቅሶች መወያያ ግሩፓችንን 👇 https://t.me/Islamic_picture_wallpaper_Gp የተፍሲር ቻናላችን :- @tedeburr ያገኙባቸዋል ተቀላቁሉን ❤ For comment:- @FuKhrbin
Подписчики
21 500
24 часа
30 дней
-300
Просмотры
830
ER
3,86%
Посты (30д)
170
Символов в посте
168
Инсайты от анализа ИИ по постам канала
Категория канала
Религия и духовность
Пол аудитории
Женский
Возраст аудитории
25-34
Финансовый статус аудитории
Средний
Профессии аудитории
Образование
Краткое описание
June 16, 15:02


ሂጃብሽ ክብርሽ ነው
"ሂጃብሽ የአላህ ትዕዛዝ፣ የሀያእ መገለጫ እና የክብርሽ መከለያ ነው። ዓለም በውበትሽ እንዲገረም ሳይሆን፣ አላህ በፅናትሽ እንዲወድሽ ኑሪ። ውድ ዕቃ በሽፋን እንደሚጠበቀው ሁሉ፣ አንቺም ከአላህ ዘንድ እጅግ ውድና የተከበርሽ ነሽ።"
😍
@Islamic_picture_wallpaper

June 16, 10:43
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

@Islamic_picture_wallpaper

June 16, 06:55

ምናገባህ/ሽ
❗️
አንዳንድ ሰዎች ሚጠይቁት ጥያቄ
ምናገባህ/ሽ
የሚል ምላሽ ያሰጣቸዋል። ነገር ግን ስድብ ወይም ዘለፋ ስለሚመስል ለኛ ሀገር ሰው ይህን ምላሽ መስጠት ከባድ ነው!
በቃ ግን ሀዲሱኮ ማላ የዕኒ የሆነን ነገር መተው ከእስልምና ማማር ነው ተብሏል። ምናገባህ/ሽ ስንል ሀዲሱንም እያስታወስን እናም ማይመለከታቹ ጥያቄ እንደጠየቃችሁ እንደሆነ እየነገርን ጭምር ነው። so በክፋ አትውሰዱብን....እናንተም ማያገባችሁን አትጠይቁ ባረከላሁ ፊኩም...
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች

June 16, 03:01
Файлы недоступны
3
Открыть в Telegram

🌝
የጠዋት  ስንቅ ለቀልብዎ
🔹
😀
🔊
ቁርዓን
✈️
ቻናላችን፦
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
✈️
ግሩፓችን፦
@Islamic_picture_wallpaper_Gp

June 15, 19:18

12 አዲስ ምዕራፎች ፣ 360 አዲስ እድሎች ነገ የህይወታችን 360 ገፅ መፅሀፍ የመጀመሪያ ባዶ ገፅ ነው.....ጥሩ እንፃፍበት። 1447 ለእናንተ ምን ይመስል ነበር ? 1448 ንስ ዲናችን ላይ ምን አበርክቶ ለማድረግ ወስናቹሃል ? በአጠቃላይ በ 1447 የተከሰቱ አስቂኝም አሳዛኝም ገጠመኞች ካሏችሁ አካፍሉን
😊
የተዘወጀም ካለ
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች

June 15, 18:41

12 አዲስ ምዕራፎች ፣ 360 አዲስ እድሎች ነገ የህይወታችን 360 ገፅ መፅሀፍ የመጀመሪያ ባዶ ገፅ ነው.....ጥሩ እንፃፍበት።
1447 ለእናንተ ምን ይመስል ነበር ?
1448 ንስ ዲናችን ላይ ምን አበርክቶ ለማድረግ ወስናቹሃል ?
በአጠቃላይ በ 1447 የተከሰቱ አስቂኝም አሳዛኝም ገጠመኞች ካሏችሁ አካፍሉን
😊
የተዘወጀም ካለ
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች

June 15, 18:35
Файлы недоступны
1
Открыть в Telegram

የመጨረሻ ምን ሱራ ላይ ይገኛል...

June 15, 18:30

መልስ ሀ
አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ኢማሙ ‹‹አሚን›› ሲል እናንተም ‹‹አሚን›› በሉ፡፡ የአንደኛችሁ ድምፅ ‹‹አሚን›› ከመላዕክት ድምፅ ‹‹አሚን›› ጋር ከተስማማ ያለፈ ወንጀሉ ይማራል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)

June 15, 18:24

⁉️
አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ኢማሙ ‹‹አሚን›› ሲል እናንተም ‹‹አሚን›› በሉ፡፡ የአንደኛችሁ ድምፅ ‹‹አሚን›› ከመላዕክት ድምፅ ‹‹አሚን›› ጋር ከተስማማ
ሀ)) ያለፈ ወንጀሉ ይማራል፡፡››
ለ))የሚመጣው ወንጀሉ ይማራል፡፡››
ሐ))የአንድ አመት ወንጀሉ ይማራል፡፡››
መ))መልስ አልተሠጠው

June 15, 18:22

መልስ ሀ
ቡረይዳ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) እንዲህ ይሉ ነበር፡- በደመና ቀን የአስር ሶላትን በአፍላ ወቅት ስገዱ፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- ‹‹የአስርን ሶላት የተወ ሰው (መልካም) ስራው ይሰረዝበታል፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)